ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከአውሮፓ ኅብረት የዓለምአቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጆሴፍ ሲከላ ጋር ተወያዩ።

10
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከአውሮፓ ኅብረት የዓለምአቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጆሴፍ ሲከላ ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ ጠዋት የአውሮፓ ኅብረት የዓለምአቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጆሴፍ ሲከላን አግኝቼ ከአውሮፓ ኅብረት ጋር ስላለን የረጅም ጊዜ ትብብር ተወያይተናል ብለዋል።
የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !
Previous articleየባዮሜትሪክ ማንነት ማረጋገጫ ምንድን ነው?
Next articleበአማራ ክልል ዲጂታል የመንግሥት ሠራተኞች መረጃ አያያዝና አሥተዳደር ሥርዓት ሊተገበር ነው።