“አዲሱ የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሀገራችንን ከዓለም ቀዳሚ የአቪዬሽን ማዕከላት ተርታ ለማሰለፍ ያስችላል”...

  ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አዲሱ የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ፣ ከአዲስ አበባ 40 ኪ.ሜ ርቀት ላይ፣ ከባሕር ጠለል በላይ በ1 ሺህ 910 ሜትር ከፍታ ላይ እየተገነባ ይገኛል። በመጨረሻው የማስተር ፕላን አቅሙ በዓመት እስከ...

“የቀጣይ ትኩረታችን ሰላምን በዘላቂነት ማስፈን ነው” ኮሚሽነር ጄኔራል ዘላለም መንግሥቴ (ዶ.ር)

  ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የምርጫ ደኅንነት አፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ ዕቅዶች ላይ ተወያይቷል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ጄኔራል ዘላለም መንግሥቴ (ዶ.ር) የጸጥታ ኃይሉ...

“ኢትዮጵያ በጤና ምርምር እና ትምሀርት ዘርፍ እያከናወነች ያለችው ሥራ ለአፍሪካ ሀገራት ምሳሌ የሚኾን ነው”...

  አዲስ አበባ: ሰኔ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የሕክምና ትምህርታቸውን እየተከታተሉ የሚገኙ 400 የጎረቤት ሀገራት ተማሪዎች ያሉ ሲኾን ከእነዚህ መካከል የደቡብ ሱዳን እና የሶማሌ ላንድ የሕክምና ተማሪዎች የተለያዩ የጤና እና የምርምር አንዲሁም የትምህርት ተቋማትን እየጎበኙ...

የዳኝነት ነፃነት እና ተጠያቂነት ሚዛናዊነቱን ጠብቆ እንዲተገበር የድህረ ውሳኔ መዛግብት ምርመራ ያስፈልጋል።

  አዲስ አበባ: ሰኔ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዓመታዊውን የባለድርሻ አካላት የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው። የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ፉአድ ኪያር ዘንድሮ ለሦሥተኛ ጊዜ የሚካሄደው ዓመታዊ የባለድርሻ አካላት ውይይት በአገልግሎት...

የቴክኒክ እና ሙያ ሥልጠና ተቋማት ለሀገሪቱ የኢንዱስትሪ ሽግግር የሚያበረክቱትን አስተዋጽኦ ማሳደግ ይገባል።

  አዲስ አበባ: ሰኔ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ልማት በዘላቂነት እና በቴክኖሎጂ ፈጠራ ላይ ያተኮረ የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ የመክፈቻ መርሐግብር ተካሂዷል። በኮንፍረንሱ ከ16 ሀገራት የተውጣጡ የቴክኖሎጂ ፈጠራ ባለሙያዎች ተሳትፈዋል። ኮንፍረንሱ በዘርፉ ያሉ ባለሙያዎችን፣ ተመራማሪዎችን...