የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልእክት!
የሀገራችንን ሁለንተናዊ መዋቅራዊ ሽግግር ለማፋጠን፣ ሳይንስና ቴክኖሎጂን የብልጽግናችንና የኢኮኖሚ ዕድገታችን ዋና ምሦሶ አድርገናል።
ለዚህ ስኬት ደግሞ መንግሥታችን በቀረጸው የትምህርት ፖሊሲ በመታገዝ ብቃት ያለው፣ የፈጠራ ክሂሎት የተላበሰና ምርታማ የሰው ኃይል ለመገንባት በትጋት እየሠራ ይገኛል።
ዛሬ በአዳማ ሳይንስና...
“በቴክኖሎጅ ዘርፍ በአጭር ጊዜ ያመጣነውን ለውጥ ለአፍሪካ ምሳሌ ኾነን ዓድዋን ዳግም በልማት እናሳያለን” ጠቅላይ...
አዲስ አበባ፡ ሰኔ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በአፍሪካ ቀዳሚ የተቀናጀ የዲጂታል አገልግሎት መተግበሪያን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ መተግበሪያውን የመረቁት ‘'ዲጂታል ለልህቀት'’ በሚል ስያሜ በተዘጋጀው ጉባኤ ላይ ነው።
መተግበሪያው በተለያዩ ተቋማት የሚሰጡ...
“መንግሥት ለስፖርት ልማት ዘርፍ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ነው” ባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፡ ሰኔ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር የስፖርት ልማት ዘርፍን በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው።
የባሕል እና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ በዓመቱ በስፖርት ልማት ዘርፍ በርካታ ታላላቅ ሥራዎች መከናወናቸውን...
ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን አስጀመሩ።
አዲስ አበባ: ሰኔ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የክረምት የጽዳት ንቅናቄ እና የበጎ ፈቃድ ሥራን አስጀምሯል።
የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የክረምት ወራትን ተከትሎ በከተማዋ ሊከሰት የሚችለውን የጎርፍ አደጋ ቀድሞ ለመከላከል እና የደረቅ ቆሻሻ...
“በሀረሪ ክልል በማዕድን ዘርፍ ላይ ለሚሰማሩ ባለሀብቶች አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል” ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ
ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀረሪ ክልል በማዕድን ዘርፍ ላይ ለሚሰማሩ ባለሀብቶች አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚደረግ የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገልጸዋል።
ርእሰ መሥተዳድሩ እና ካቢኔያቸው በክልሉ በማዕድን ዘርፍ እየተከናወኑ የሚገኙ ሥራዎችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል።
በጉብኝታቸው ወቅትም...







