ኢቫሪስት ንዲያሺሚዬ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ላኩ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት እና የአፍሪካ ኅብረት የወቅቱ ሊቀመንበር ኢቫሪስት ንዲያሺሚዬ በኢትዮጵያ በተካሄደው ጠቅላላ ምርጫ ብልጽግና ፓርቲ ያገኘውን ድል አስመልክተው ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የእንኳን ደስ አለዎት መግለጫ አስተላልፈዋል።
ፕሬዚዳንት ኢቫሪስት...
የኢፌድሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ።
አዲስ አበባ: ሰኔ 16/2018 (አሚኮ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ የ11 ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀብለዋል።
አዲስ የተሾሙ አምባሳደሮች ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ያላቸውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር ከፍተኛ ፍላጎት እንዳላቸው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ቃል...
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልእክት
“ኢትዮጵያ ታከናውናለች” በተሰኘው ብሔራዊ ጉባኤ ላይ በመገኘቴ ታላቅ ክብር ይሰማኛል።
“ከለውጥ ወደ ዘላቂ ሽግግር” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ባለው ጉባኤ ላይ፣ በየደረጃው የተጓዝንበትንና አሁን የደረስንበትን መንገድ መለስ ብዬ እንድቃኘው አድርጎኛል።
ሀገራችን በራሷ አቅም ታላቁን የኢትዮጵያ...
“ሀኪም ጋራ ኢኒሼቲቭን በመደመር መንግሥት ዕይታ ለማጠናቀቅ ርብርብ እየተደረገ ነው” ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ
ባሕር ዳር: ሰኔ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀረር ከተማ የተጀመረው "ሀኪም ጋራ ኢኒሼቲቭ" በመደመር መንግሥት ዕይታ ጥራት እና ፍጥነትን መሠረት ባደረገ መልኩ ለማጠናቀቅ ርብርብ እየተደረገ ኾኑን የሀረሪ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገልጸዋል።
ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን...
“ቃል የምንገባቸውን ሁሉ በመፈፀም የተሰጠንን ተጨማሪ የኀላፊነት ጊዜ እንወጣለን ” ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ: ሰኔ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ ከተማ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በገዳም ሰፈር "የበጎነት መንደር" ግንባታ ተጀምሯል።
የአራዳ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ወንድሙ ዑመር በጎ ፈቃደኝነት በገንዘብ የማይገዛ፣ በደመወዝ የማይለካ ከአንጀት የሚሠጥ...








