ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) የዶርዜ ሎጅ የቱሪዝም መዳረሻን ጎበኙ።

#ባሕር_ዳር: ሰኔ 26/2018 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) የዶርዜ ሎጅ የቱሪዝም መዳረሻን ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የጫኖ-ጨንቻ መንገድ ፕሮጀክት የደረሰበትን ፈጣን የግንባታ ሂደት ዛሬ ተመልክተናል ብለዋል። የ22 ኪሎ ሜትር የጫኖ...

ዘምዘም ባንክ የሰነድ መዋዕለ ንዋይ ምዝገባ ማረጋገጫ አገኘ።

  #አዲስ_አበባ: ሰኔ 26/2018 ዓ.ም ከአምስት ዓመታት በፊት የተመሠረተው ዘምዘም ባንክ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነጻ ባንክ ነው። በበጀት ዓመቱ ባንኩ ተደራሽነቱን በማስፋት እና የዲጂታል አሠራሮችን በመከተል ውጤታማ መኾኑን የዘምዘም ባንክ ሥራ አሥፈጻሚ መሊካ በድሪ...

🚀 ቀጣሪ ድርጅቶችን እና ተመራቂዎችን በማገናኘት የሥራ ዕድል መፍጠር ወሳኝ መፍትሔ ነው። ✨

  #ባሕርዳር፡ ሰኔ 25/2018 ዓ.ም ባሕርዳር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የሠለጠኑ እና ብቁ የኾኑ ተመራቂዎቹን ከቀጣሪ ድርጅቶች ጋር የሚያገናኝበትን ሁለተኛ ዙር የሥራ ትስስር አውደርዕይ አካሂዷል። በአውደርዕዩ መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት...

🌱 ኢትዮጵያ በ2050 የካርቦን ልቀትን ዜሮ ለማድረስ በቁርጠኝነት እየሠራች ነው! 🌍

  #አዲስ አበባ: ሰኔ 23/2018 የግብርና ሚኒስቴር ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው "2ኛው ሀገራዊ የካርቦን ገበያ ሴሚናር" ተካሂዷል። ውይይቱ የኢትዮጵያን የካርቦን አቅም እና የሽያጭ መጠን ለማሳደግ በሚያስችሉ ሥራዎች ዙሪያ ያተኮረ ነው። ከመድረኩ የተደመጡ ዋና ዋና ነጥቦች፦ 📉 የልቀት...

🇪🇹 ኢትዮጵያ በምግብ እና መድኃኒት ቁጥጥር የአፍሪካ የልህቀት ማዕከል ለመኾን እየሠራች ነው 💊

  ኢትዮጵያ ከውጪ የምታስገባው የምግብ እና የመድኃኒትን ፈዋሽነት ለመገምገም የሚያሥችል ዓለም ዓቀፋዊ እና አሕጉራዊ ስምምነቶችን ፈርማ እየሠራች ትገኛለች። የኢትዮጵያ ምግብ እና መድኃኒት ቁጥጥር መለኪያ ላበራቶሪ እድሳት ተደርጎለት ወደ ሥራ መግባቱን ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ጠቅሷል። የኢትዮጵያ ምግብ እና...