ጽንፈኛውን የማጽዳት ግዳጃችን አመርቂ ውጤት እያስመዘገበ ነው።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ እዝ ዋና አዛዥ ሌትናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ የሰጡት አቅጣጫ ጽንፈኛውን ከገባበት ገብተው እንዲደመስስ የሞራል ስንቅ እንደኾናቸው የአንድ ክፍለ ጦር መሪዎች ተናግረዋል። መሪዎቹ ዋና አዛዡ የሰጧቸው ግዳጆች የኅብረተሰቡን ሰላም...

“የሀገር ዘላቂ ልማት እና ሰላም የአብን ቀዳሚ አጀንዳዎች ናቸው” በለጠ ሞላ (ዶ.ር)

  ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ቅድመ ዝግጅት፣ በሀገራዊ እና ቀጣናዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው። የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ሊቀመንበር በለጠ ሞላ...

ኢራን የኒውክሌር ድርድሩ በማዕቀቦች መነሳት ላይ ይመሠረታል አለች።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢራን ከአሜሪካ የቀረበላትን የሰላም ጥያቄ እየመረመረች መኾኑ ተገልጿል። ምላሽ ለመስጠትም እስካሁን ምንም ዓይነት የጊዜ ገደብ እንዳላስቀመጠች ማስታወቋን አልጀዚራ ዘግቧል። ቴህራን ሂደቱ በደረጃ እንዲከናወን ፍላጎት እንዳላትም አስታውቃለች። ስለ ኒውክሌር መርሐ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) በጅቡቲው ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌን የበዓለ ሲመት ላይ...

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የተመራጩ ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌን የበዓለ ሲመት ሥነ ሥርዓት ለመታደም ዛሬ ጅቡቲ ተገኝቻለሁ ብለዋል። ‎ ‎ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ለሃገራቸው የሚሰጡት አገልግሎት ሁለንተናዊ እድገትን እንዲያስቀጥል...

የሰላም ጥሪን የተቀበሉ የቀድሞ ታጣቂዎች በአዲስ አበባ ከተማ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው።

  አዲስ አበባ: ሚያዝያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም አማራጭን የተቀበሉ በአማራ ክልል ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የቀድሞ ታጣቂዎች በአዲስ አበባ ከተማ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው። ባለፋት ዓመታት በአማራ ክልል የተፈጠረው ግጭት የክልሉን ሕዝብ ለማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳት ዳርጎት...