“ኢትዮጵያ የላቀ ሚና መጫወቷን ትቀጥላለች” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት መልእክት በፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ እና በፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በጋራ አዘጋጅነት በኬንያ ናይሮቢ በተካሄደው የአፍሪካ ፎርዋርድ ጉባኤ የኢትዮጵያን ተሞክሮ አካፍያለሁ ብለዋል።
በተለይም የአረንጓዴ ኢንዱስትሪ ልማት እና የኃይል...
600 ቢሊዮን ብር ገቢ መሠብሠቡን የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ።
አዲስ አበባ: ግንቦት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ባለፉት 10 ወራት 600 ቢሊዮን ብር ገቢ መሠብሠቡን አስታውቋል።
የተሠበሠበው ገቢ ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ257 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር ብልጫ እንዳለው ተገልጿል።
የኢትዮጵያ ጉምሩክ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ናይሮቢ ኬንያ ገቡ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ናይሮቢ ኬንያ ገብተዋል።
ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በአፍሪካ ፎርዋርድ ጉባኤ ላይ ለመታደም ዛሬ ጠዋት ናይሮቢ ኬንያ...
“አዲስ አበባ ለሕጻናት የምትመች ከተማ እየኾነች ነው” ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ: ግንቦት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ ዓለም አቀፍ የቀደማይ ልጅነት ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ተጀምሯል።
በኮንፈረንሱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከተማዋ ይህንን ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ ለማዘጋጀት ዕድል በማግኘቷ አመሥግነዋል።
አዲስ...
“ኢትዮጵያ ለቀዳማዊ ልጅነት ልዩ ትኩረት ትሰጣለች” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ: ግንቦት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ ዓለም አቀፍ የቀደማይ ልጅነት ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ተጀምሯል።
በኮንፈረንሱ ላይ የተገኙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ኢትዮጵያ ለቀዳማዊ ልጅነት ልዩ ትኩረት ትሰጣለች ብለዋል።
በዚህም የራሱን አዋጅ በመቅረጽ በትምህርት ፓሊሲ...








