ከታሪካዊ ጠላቶች እስከ ውስጣዊ ባንዳዎች፤ የጽምዶ ሴራ እና የኢትዮጵያ ዝግጁነት

  ኢትዮጵያ በየዘመናት በተለያዩ ኃይሎች ተፈትናለች። ውስጣዊ እና ውጫዊ ኃይሎች በሉዓላዊነቷ ላይ አያሌ ሙከራዎችን አድርገዋል። በተለያየ ወቅት ጥምረት እየፈጠሩ ከውስጥ ወግተዋታል፤ ለውጭ ታሪካዊ ጠላቶችም አሳልፈው ሰጥተዋታል። ኢትዮጵያ ተጽዕኖዎችን እየተቋቋመች፤ ፈተናዎችን በአሸናፊነት እየተወጣች፤ ጠላቶቿን ድል እያደረገች ለዛሬው...

የፌዴራል ፖሊስ ለሜቄዶኒያ ማዕከል የ2 ሚሊዮን ብር እና የአምቡላንስ ድጋፍ አደረገ።

  የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ከፍተኛ ኀላፊዎች የሜቄዶኒያን የሆስፒታል ግንባታ፤ በማዕከሉ የሚረዱ አረጋውያንን እና የአዕምሮ ህሙማንን ጎብኝተዋል። ማዕከሉ በአሁኑ ሰዓት ለ9 ሺህ ሰዎች አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል። የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ጠቅላይ አዛዥ ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገብረ ሚካኤል ፤ የፖሊስ...

ለሀገራዊ ጉባኤ ተመካካሪዎች የቅድመ ምክክር ገለጻ እየተሰጠ ነው፡፡

  የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሐምሌ 8/2018 ዓ.ም ጀምሮ በሚያካሄደው ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ለሚሳተፉ ተመካካሪዎች የቅድመ ምክክር ገለጻ መስጠት ጀምሯል። ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መሥፍን አርአያ፤ ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ነፃነት ተምሳሌት መኾኗን ገልጸዋል። ሁላችንም ኢትዮጵያዊያን የአድዋን መንፈስ ሰንቀን ለሀገር...

14 የበጎ ፈቃድ ተግባራት እና የማኅበራዊ ትስስር ፋይዳ በሐረሪ ክልል !

  የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አቅመ ደካሞችን ከመደገፍ ባሻገር በሕዝቦች መካከል ጠንካራ ማኅበራዊ ትስስርን የመፍጠር ፋይዳው የጎላ ነው። በብልጽግና ፓርቲ የሐረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ጌቱ ወዬሳ የዘንድሮውን የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በሚመለከት መግለጫ ሰጥተዋል። የክረምት...

“በተጨባጭ መረጃ ተደግፎ የመጣን የሌብነት ሥራ መንግሥት አይታገስም።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር)

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር አቤት አባላት ለተነሱት ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማብራሪያቸው በመንግሥት የሚመደበው በጀት ለታለመለት ዓላማ እንዲውል ሌብነትን መጠየፍ ይገባል ብለዋል። ሌብነት ጥዩፍ እና ቆሻሻ ነገር ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ...