“የስማርት ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ግንባታ ለዛሬው ትውልድ ብቻ ሳይኾን ለነገውም ትውልድ ትልቅ አሻራ ነው” ከንቲባ...

  የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከሰዎች ለሰዎች ግብረሰናይ ድርጅት ጋር በመኾን በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አያት ጣፎ አካባቢ የስማርት ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ግንባታ ማስጀመሪያ መርሐግብርን አካሂዷል። የአዲስ አበባ ከተማ ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ ኀላፊ ሚሊዮን ማቴዎስ በከተማዋ...

“የክረምት በጎ ፈቃድ እርስ በእርስ የምንተጋገዝበት እና በጎነትን የምናሳይበት ነው” ዶክተር መቅደስ ዳባ

  የጤና ሚኒስቴር ከቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ጋር በመተባበር የክረምት በጎ ፈቃድ ነጻ የሕክምና እና የምክር አገልግሎት መርሐ ግብር አስጀምረዋል። በበጎ ፈቃድ ተግባሩ ከ 30 በላይ የሕክምና ተቋማት ተሳታፊ ይኾናሉ ተብሏል። የቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ሥራ አሥኪያጅ ዶክተር...

ኢትዮ ቴሌኮም በበጀት ዓመቱ ከ215 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ አገኘ።

  ኢትዮ ቴሌኮም ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ በርካታ ሥራዎችን እየሠራ ይገኛል። የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርትን ይፋ ያደረጉት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ በበጀት ዓመቱ በርካታ ሥራዎች መሠራታቸውን ጠቅሰዋል። በተለይም የኔትወርክ ተደራሽነት እና...

“የምክክር ጉባኤው በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ ነው” ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ

  የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ የምክክር ጉባኤውን ሂደት አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። ዋና ኮሚሽነሩ በመግለጫቸው የምክክር ጉባኤው ተሳታፊዎች በቡድን በቡድን እየኾኑ ሀሳብ የማመንጨት እና የማጠናቀር ሥራ ሲሠሩ መቆየታቸውን ተናግረዋል። በቡድን ተከፋፍለው መወያየታቸው...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከጋና ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ጆን ድራማኒ ማሃማ ጋር ተወያዩ።

  ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከጋና ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ጆን ድራማኒ ማሃማ ጋር በሁለትዮሽ እና በጋራ አህጉራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከአፍሪካ ኅብረት የጤና ዘርፍ ልዩ የመሪዎች የጤና ጉባኤ...