የመከላከያ ዩኒቨርሲቲ የላቀ የማዕከላዊ ላበራቶሪ ሥራን አስጀመረ።

  የመከላከያ ዩኒቨርሲቲ ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር የሳይበር ደኅንነት፤ የሰው ሠራሽ አስተውሎት፤ የአውቶሜሽን፣ የኮሙዩኒኬሽን እና ኤሌክትሮኒክስ ዘርፎች ምርምር የሚካሄድበት ላቦራቶሪ አስመርቋል። ላበራቶሪው የተለያዩ ባለሙያዎች ሠልጥነው ብቁ የሚኾኑበትም ነው። በላበራቶሪው ምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር...

የተሰበረው የካይሮ ሕልም እና አይበገሬው የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት

  ግብጽ በኢትዮጵያ ላይ የምትከተለው የውጭ ፖሊሲ ኢትዮጵያን በማዳከም ላይ የተመሠረተ ነው። ኢትዮጵያን በወታደራዊ፣ በዲፕሎማሲያዊ እና በውስጥ ግጭት በማዳከም ዓባይን በብቸኝነት ተቆጣጥራ መጠቀም የሁልጊዜም ስትራቴጂካዊ መርሕ እና አቋሟ ነው። የግብጽ ገዢዎች ከሙሐመድ አሊ ፓሻ እስከ ገማል...

የአካባቢ ጥበቃ ዋና የመንግሥት ትኩረት ነው።

  የአካባቢ ጥበቃ ተግባራት ከሀገራዊ ፕሮጀክቶች ጋር ተጣጥመው እየተሠሩ መኾናቸውን የፌዴራል አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን አስታውቋል። የፌዴራል አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ለሊሴ ነሜ (ዶ.ር) የአካባቢ ንጽሕናን የሚጠብቅ እና ቆሻሻን የሚጸየፍ ትውልድ መፍጠር ትውልድን ማዳን ነው ብለዋል። የአካባቢ...

“ቆሻሻን ተጠይፎ የሚያስወግድ ትውልድ ተፈጥሯል” ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይ

  ጽዱ ኢትዮጵያን ለትውልድ'' በሚል መሪ መልዕክት የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን የፕላስቲክ፣ አደገኛ ቆሻሻ እና የድምጽ ብክለት መከላከል ንቅናቄ ማሥጀመሪያ መርሐግብር አካሂዷል። ባለፉት ስድስት ወራት የተደረገውን ሀገር አቀፍ የንቅናቄ መድረክ መሠረት በማድረግ ከ5...

“ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ለላቀ የቴክኖሎጂ ጉዞ ልትተጉ ይገባል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

  ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለ6 ወራት በሠለጠኑ የመጀመሪያዎቹ የኤአይ ስታርትአፕ ሠልጣኞች ምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ ተገኝተዋል። የሰው ሠራሽ አስተውሎት ሀገራዊ ራዕይ እና ጥረት ፍሬዎችን ማየት ተጀምሯል ብለዋል። የኢትዮጵያ መንግሥት ለዘርፉ የሰጠዉ ልዩ ትኩረት...