አፍሪካውያን በልብ ሕክምና ዘርፍ ኢንቨስት ሊያደርጉ ይገባል።

  በአፍሪካ እያደገ የመጣውን የልብ እና የደም ቧንቧ ሕመም ቀውስ ለመታደግ ዓላማ ያደረገ የኢትዮጵያ የልብ ሕክምና ባለሙያዎች ማኅበር እና የፓን-አፍሪካ የልብ ሕክምና ማኅበር በጋራ ያዘጋጁት 11ኛው ዓመታዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። "በአፍሪካ የልብ ሕክምና አገልግሎት...

“የዘመናችን የሰላም ክተት”

የኢትዮጵያ ረጅም ታሪክ ሲፈተሽ ደጋግሞ የሚታየው አንዱ አስደናቂ ጉዳይ ማኅበረ-ልቦናዊ ዕውነት በውስጣዊ ልዩነቶች እና የሥልጣን ሽኩቻዎች መከፋፈል ቢኖርም የውጭ ጠላት ሀገራዊ ሉዓላዊነትን ሊዳፈር ሲመጣ ልዩነትን ወደ ጎን ትቶ በአንድነት የመነሳት የዘመናት ልማድ ነው። በዘመነ...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከነገ ጀምሮ ከጎንደር ሁመራ ቋሚ የበረራ አገልግሎት ሊጀምር ነው።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከነገ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ጀምሮ ከጎንደር ወደ ሁመራ የበረራ አገልግሎት እንደሚሰጥ ለአሚኮ በላከው መግለጫ ጠቁሟል። የበረራ አገልግሎቱ ዘወትር ቅዳሜ ከጎንደር ወደ ሁመራ የሚደረግ ሲኾን ዘወትር ሰኞ ደግሞ ከሁመራ ወደ ጎንደር አገልግሎት ይሰጣል። አየር...

በቅርስ ልማትና ጥበቃ የተመዘገቡ ስኬቶች ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል።

በሀረሪ ክልል በቅርስ ልማትና ጥበቃ ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶች ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ የሀረሪ ብሔራዊ ጉባኤ አፈ-ጉባኤ ሙህየዲን አህመድ ገልጸዋል። የሀረሪ ብሔራዊ ጉባኤ 6ኛ ዙር፣ 5ኛ ዓመት፣ 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤው በሀረሪ ቋንቋና ቅርስ ጥበቃ...

ኢትዮጵያ በበጀት ዓመቱ ከማኑፋክቸሪንግ ዘርፉ 607 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሬ አግኝታለች። 🇪🇹

  🏭የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የ2018 በጀት ዓመት የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ የወጭ ንግድ አፈጻጸም ግምገማ እና የላቀ አፈጻጸም ዕውቅና መርሐ ግብር አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ እንደተገለጸው ዘርፉ በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ እያሳደረ ያለው አዎንታዊ ተፅዕኖ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሷል። 🔍 የውጭ ምንዛሬ...