በአዲስ አበባ 24 ፈጣን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ኃይል መሙያዎች ዛሬ ሥራ ጀምረዋል፡፡
አዲስ አበባ: ሰኔ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በቂሊንጦ የኢንዱስትሪ ፓርክ ያስገነባቸውን 24 ፈጣን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ኃይል መሙያ ወደ ሥራ አስገብቷል።
የኀይል መሙያ ጣቢያው ከኢንዲስት ፓርኮች ልማት ኮርፓሬሽን ጋር በመተባበር ነው የተገነባው።
በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ...
ሕዝቡ በምርጫው በንቃት በመሳተፍ ለዴሞክራሲ ያለውን ቁርጠኝነት አረጋግጧል።
ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ በተመለከተ ከሚዲያዎች ጋር ውይይት አካሂዷል።
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚንስትሯ እናትዓለም መለሰ የኢትዮጵያ ሕዝብ በሰላም፣ በንቃት እና በኃላፊነት በምርጫ ሂደቱ በመሳተፍ ለዴሞክራሲ ያለውን ጽኑ...
ሕፃናት የነገ ሀገር ተረካቢ ትውልድ ኾነው እንዲወጡ እየተሠራ ነው።
አዲስ አበባ: ሰኔ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ደኅንነቱ የተጠበቀ አካባቢ ለሁሉም ሕፃናት" በሚል መሪ መልዕክት በአፍሪካ ለ36ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ35ኛ ጊዜ የአፍሪካ ሕጻናት ቀን ይከበራል።
የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የሴቶች እና ሕጻናት ቢሮ ቀኑን ምክንያት...
“የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመግታት ከኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር በቅርበት እንሠራለን”...
አዲስ አበባ: ሰኔ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለሥልጣን እና የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በጋራ ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመሥራት የሚያስችላቸውን የስምምነት ፊርማ ሥነ ሥርዓት አድርገዋል።
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኅን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሃይማኖት ዘለቀ ባለሥልጣኑ...
በዚህ ዓመት 8 ቢሊዮን ችግኞች ይተከላሉ።
አዲስ አበባ: ሰኔ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ መልዕክት በቢሾፍቱ ሆራ አርሰዲ ሐይቅ ዳርቻ ተጀምሯል።
በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)ን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች...








