በሐረሪ ክልል ከ300 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ የበጎ አድራጎት ሥራዎች ተሠርተዋል።

በሐረሪ ክልል በ2018 ዓ.ም የክረምት ወራት ከ300 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራዎች መካሄዳቸው ተገልጿል። በክልሉ የ2018 የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክም ተካሂዷል። በመድረኩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የሐረሪ ክልል...

‎ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን ሰኞ ጥቅምት 2/2019 ዓ.ም ይከበራል።

‎የቀኑን አከባበር በማስመልከት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያወጣው መግለጫ ቀጥሎ ቀርቧል፦ ‎19ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን የኢፌዴሪ መንግሥት ፕሬዘዳንት በተገኙበት በድምቀት ይከበራል፡፡ ‎19ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን “ሠንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ መግባባትና ለአንድነታችን” በሚል መሪ ቃል...

ጠላትን ደጋግሞ እንዲያስብ ያስገደደው የአየር ኀይል የቴክኖሎጂ አቅም

ከንሥር በሚልቅ ፍጥነቱ ለጠላቶች ምትሀት ነው። በጥልቅ ምልከታው የጠላትን ዒላማ ነጥሎ ይመታል፤ ከዐይን ጥቅሻ የሚፈጥነው ጥቃቱ ጠላቶች ክብሯን ለመዳፈር እንዳያስቡ አድርጓቸዋል። የኢትዮጵያ አየር ኀይል ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ የሀገሪቱን ሉዓላዊነት እና ክብር ለዘመናት በጽናት ጠብቋል። በዚህም...

ሚኒስትርነት ማቀድ ብቻ ሳይኾን መፈጸም ጭምር ነው።

ሀገር በሥልጣኔ ማማ ላይ እንድትቀመጥ፤ የኢኮኖሚ ስኬቶች እንዲመዘገቡ፤ የተራቀቁ ቴክኖሎጂዎች እንዲበለጽጉ እና የሕዝብ ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ በሀገሪቱ በሥራ ኀላፊነት ደረጃ የሚቀመጡ ግለሰቦች ወሳኝነት አላቸው። በኅላፊነት ደረጃ የሚቀመጡ መሪዎች ሙስናን መዋጋት፤ ሰላም እና ልማትን ማረጋገጥ፤ ብሔራዊ ጥቅምን...

የሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናራንድራ ሞዲ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት...

የሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናራንድራ ሞዲ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል። የሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናራንድራ ሞዲ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በድጋሜ ጠቅላይ ሚኒስትር ኾነው በመሾማቸው ነው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት...