የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲወስ (ዶ.ር) በምርጫ ጣቢያ ተገኝተው ድምጽ ሰጡ።
አዲስ አበባ፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲወስ (ዶ.ር) በአዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ አራት ጥበበ ዕድገት አጸደ ሕጻናት ምርጫ ጣቢያ ተገኝተው ነው ድምጽ የሰጡት።
ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው!
#አሚኮ_ዜና #7ኛው_ምርጫ_2018_ዓ.ም #አዲስ_አበባ...
የአፍሪካ ኅብረት የታዛቢዎች ቡድን ምርጫውን ተዟዙሮ እየታዘበ ነው።
አዲስ አበባ፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኡህሩ ኬንያታ የሚመራው የአፍሪካ ኅብረት የታዛቢዎች ቡድን በአዲስ አበባ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ተዟዙሮ እየታዘበ ይገኛል።
የታዛቢዎቹ ቡድን ኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ልምምዷ በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛል ብለዋል።
እስከ አኹን ሁለት የምርጫ ጣቢያዎችን...
“የጸጥታ ኃይሉ ግዳጁን በብቃት እየተወጣ ነው” እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር) ወቅታዊ ጉዳዮችን እና የክልሉን ሰላም አስመልክተው ከአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ጋር ቆይታ አድርገዋል።
ሕዝቡ በነጻነት ድምጹን መስጠት እንዲችል የክልሉ ጸጥታ...
“የጸጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይሉ ለምርጫው ያደረገው ዝግጅት ጠንካራ ነው ” ፊልድ ማርሻል...
ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ፣ ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ በሰው ኃይል፣ በትጥቅ እና በቴክኖሎጂ ያደረገውን ቅድመ ዝግጅት አስመልክቶ በዋና መሥሪያ ቤቱ በተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ ለጋራ ግብረ ኃይሉ ማብራሪያ ሰጥቷል።
በመርሐ...
“የፓን አፍሪካ ኤችአይቪ ክሊኒሻኖች ማኅበር መመስረት አህጉራዊ ትብብርን ለማጠናከር ትልቅ ዕድል ይሰጣል” ዶክተር መቅደስ...
አዲስ አበባ፡ ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፓን አፍሪካ ኤች አይ ቪ ክሊኒሻኖች ማኅበር የመጀመሪያው ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ የፓን አፍሪካ ኤች አይ ቪ ክሊኒሻኖች ማኅበር መቋቋም አፍሪካ በኤች አይ...







