ዜናኢትዮጵያየእለቱ አበይት ዜና የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲወስ (ዶ.ር) በምርጫ ጣቢያ ተገኝተው ድምጽ ሰጡ። June 1, 2026 5 አዲስ አበባ፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲወስ (ዶ.ር) በአዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ አራት ጥበበ ዕድገት አጸደ ሕጻናት ምርጫ ጣቢያ ተገኝተው ነው ድምጽ የሰጡት። ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው! #አሚኮ_ዜና #7ኛው_ምርጫ_2018_ዓ.ም #አዲስ_አበባ #አማራ_ክልል #ኢትዮጵያ የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/Amharamediacorporations ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:"ሀገራዊ ኀላፊነቴን ተወጥቻለሁ" አካል ጉዳተኛው መራጭ