ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነት እና በሌሎች የጋራ ጉዳዮች ላይ ውጤታማ...

የዓድዋ ድልን እና የእቴጌ ጣይቱን ግለ ታሪክን የሚያትት መጽሐፍ ተመረቀ።

  አዲስ አበባ: መጋቢት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአስተርጓሚ እና አሳታሚ ዶክተር መሠረት መንግሥቱ "እቴጌ ጣይቱ እና ዳግማዊ ምኒልክ ኢትዮጵያ 1883 እስከ 1910 እ.ኤ.አ" በሚል የታተመው መፅሐፍ ተመርቋል። መጽሐፉ ክሪስ ፕራውቲ በእንግሊዝኛ የጻፈችው ሲኾን በሕይወት ተፈራ እና...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልእክት፦

  ዛሬ ከዓለም አቀፉ የቴሌኮሙኒኬሽን ኅብረት (ITU) ዳይሬክተር (ዶ.ር) ኮስማስ ዛቫዛቫ ጋር በዲጂታል ልማት ያለንን ትብብር ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል። ሀገራችን ቴሌኮምን ጨምሮ በዲጂታል መሠረተ ልማት ተደራሽነት፣ በዲጂታል ክህሎትና በተቋም ግንባታ እንዲሁም በዲጂታል...

የኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤትነት ጥያቄ ለቀጣናው ሰላም እና ደኅንነት መረጋገጥ ስትራቴጂካዊ ነው።

አዲስ አበባ፡ መጋቢት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ)"ቀይባሕር እና የባሕርበር ለኢትዮጵያ ተፈጥሮአዊ መብት" በሚል መሪ መልዕክት ብሔራዊ የኢትዮጵያ ሠራዊት ማኅበር ያዘጋጀው ሀገራዊ ሲምፖዚየም በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በሲምፖዚየሙ ላይ አባት አርበኞች፣ የቀድሞ የሠራዊት አባላት፣ የመከላከያ ሠራዊት መሪዎች እና...

“የባሕሩን ታሪክ የት ይደብቁታል፣ እንኳንስ ሰዎቹ ግመሎች ያውቁታል”

ባሕር ዳር: መጋቢት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ቀይ ባሕር የኢትዮጵያ ዙፋን ነው፤ ንግሥናን ያደመቀችበት፤ ኃያልነቷን ያሳየችበት። ቀይ ባሕር የኢትዮጵያ ድልድይ ነው፤ ከሌሎች ዓለማት ጋር የተገናኘችበት፤ የሚመጣውን የተቀበለችበት፤ የሚሄደውን የሸኘችበት። ቀይ ባሕር የኢትዮጵያ ሰገነት ነው፤ ከአድማስ ባሸገር...