“አርበኝነት ለሀገር ያለ ዋጋ የሚከፈል ከራስ ወዳድነት የነጻ መሥዋዕትነት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) ለ85ኛው ጀግኖች አርበኞች በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸው እንኳን ለ85ኛው የጀግኖች አርበኞች በዓል አደረሳችሁ ብለዋል። ሚያዝያ 27 ቀን ኢትዮጵያውያን ጀግኖች አርበኞች የፋሽስትን ወረራ የቀለበሱበት እና...

🇪🇹 ከማሕጸን እስከ ምሽግ የዘለቁት የብርሸለቆ ተመራቂ መንትያ ወታደሮች

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የውትድርና ታሪክ ውስጥ በታላላቅ ጀግኖች ደማቅ ታሪክ መመዝገቡን ቀጥሏል። በአንጋፋው የብር ሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት የ43ኛ ዙር ሠልጣኝ መሠረታዊ ወታደር ምረቃት ክስተት የኾኑ ሁለት ወጣቶች የብዙዎችን...

በደቡብ ሱዳን ጁባ አቅራቢያ በደረሰ የአውሮፕላን አደጋ ምክንያት 14 ሰዎች ሞቱ።

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ሱዳን በደረሰ የአውሮፕላን አደጋ አብራሪውን ጨምሮ ሁሉም ተሳፋሪዎች ሕይወታቸው ማለፉን አፍሪካ ኒውስ ዘግቧል። የሀገሪቱ የሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን አነስተኛ አውሮፕላኑ ውስጥ የነበሩት ሁሉም ተሳፋሪዎች እና አብራሪው በአደጋው መሞታቸውን አስታውቋል። የሲቪል...

የሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖ አዲስ አበባ ገቡ።

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዝዳንቱ አዲስ አበባ ሲገቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኬር ማያርድት ጉብኝታቸውን አጠናቀው ተመለሱ።

  ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የሁለት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ያደረጉትን የደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ሳልቫ ኬር ማያርዲትን ወደሀገራቸው ተመልሰዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ሽኝት አድርገውላቸዋል። የፕሬዝደንቱ የኢትዮጵያ ቆይታ በሁለትዮሽ የጋራ አጀንዳዎች...