ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (IMF) ዋና ዳይሬክተር ክርስታሊና ጆርጂየቫ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (IMF) ዋና ዳይሬክተር ክርስታሊና ጆርጂየቫ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስሰር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (IMF) ዋና...

ቭላድሚር ፑቲን የዩክሬን ጦርነት ወደ ማብቂያው እየተቃረበ ነው አሉ።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የዩክሬን ጦርነት ሊያበቃ እንደሚችል ፍንጭ ሰጥተዋል። ፕሬዝዳንቱ ዘላቂ የሰላም ስምምነት ከተረቀቀ በሦሥተኛው ሀገር ከቮሎዲሚር ዘለንስኪ ጋር ለመገናኘት ፈቃደኛ መኾናቸውን አልጀዚራ አረጋግጧል። ይህ አስተያየት የተሰጠው ሩሲያና...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) የጅቡቲ ቆይታቸውን አጠናቅቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ)በጅቡቲው ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌን የበዓለ ሲመት ሥነ ሥርዓት ለመታደም ዛሬ ጅቡቲ ገብተው የነበሩት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቆይታቸውን አጠናቅቀው ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ‎ ‎ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ጠቅላይ ሚኒስትር...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) በጅቡቲው ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌን የበዓለ ሲመት ላይ...

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የተመራጩ ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌን የበዓለ ሲመት ሥነ ሥርዓት ለመታደም ዛሬ ጅቡቲ ተገኝቻለሁ ብለዋል። ‎ ‎ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ለሃገራቸው የሚሰጡት አገልግሎት ሁለንተናዊ እድገትን እንዲያስቀጥል...

ለአፍሪካ ጨለማን ሳይኾን እውነቷን እንግለጥ!

  አዲስ አበባ: ሚያዝያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ማኅበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ ለመጀመሪያ ጊዜ በዓድዋ ሙዚየም እየተካሔደ ነው። ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ከ30 የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ሲኾን 400 ሚሊዮን ተከታይ እንዳለቸው ተገልጿል። የፐልስ ኦፍ አፍሪካ ሥራ አሥኪያጅ ሰይፈ...