ሰላም በጋራ ጥረት እና በትብብር የሚረጋገጥ የጋራ እሴት ነው።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ 1 ሺህ 447ኛው የዒድ አል-አደሃ (አረፋ) በዓል ያለምንም የጸጥታ ስጋት በሰላም እንዲጠናቀቅ ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል።
የአረፋ በዓል የእስልምና እምነት ተከታዮች እርስ በርስ...
ሰላም ለማረጋገጥ በቅንጅት መሥራት ይገባል።
ሁመራ፡ ግንቦት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ከባለሃብቶች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች፣ ከሃይማኖት አባቶች እና ከተጽዕኖ ፈጣሪ የዞኑ ነዋሪዎች ጋር በአካባቢው የሰላም እና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በሁመራ ከተማ የውይይት መድረክ ተካሂዷል።
የአማራ...
ከተረጅነት ወደ ምርታማነት ለማሸጋገር የሚያስችሉ ተግባራት በትኩረት እየተሠሩ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በክልሉ የሚከሰቱ አደጋዎችን ቀድሞ ለመከላከል እና ማኅበረሰቡን በራስ አቅም መልሶ ለማቋቋም ከባለ ድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ አካሂዷል።
የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር ሰርክአዲስ...
በአማራ ክልል 100 ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ እንደሚወስዱ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፊታችን ሰኔ ወር መገባደጃ ላይ የሚሰጠውን የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና በስኬት ለማስኬድ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መኾኑን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል።
የቢሮው ምክትል ኀላፊ እየሩስ መንግሥቱ ከአሚኮ ጋር...
የወልድያን ልማት ለማሳለጥ ምርጫውን በውጤታማነት መፈጸም ይገባል።
ወልድያ: ግንቦት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ከተማ ሕዝብ ለብልጽግና ፓርቲ ያለውን ድጋፍ በአደባባይ ገልጿል።
የወልድያ ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዱባለ አብራሬ ወልድያ ከተማ ታታሪ ሕዝቦች ያሉባት ከተማ ናት ብለዋል።
ካሳለፍነው አኳያ ወደፊት የምናየው ልማት እና ብሩህ...








