“የዜጎችን እርካታ ለማረጋገጥ ቀዳሚው ተግባር ብቁ የኾነ የሰው ኃይል መገንባት ነው” ባንችአምላክ ገብረማሪያም

  ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ በመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥ እና አሥተዳደር ሪፎርም ዙሪያ ከመገናኛ ብዙኀን እና ሕዝብ ግንኙነት መሪዎች እና ባለሙያዎች ጋር ውይይት አካሂዷል። የአማራ ክልል...

“አዲሱ የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሀገራችንን ከዓለም ቀዳሚ የአቪዬሽን ማዕከላት ተርታ ለማሰለፍ ያስችላል”...

  ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አዲሱ የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ፣ ከአዲስ አበባ 40 ኪ.ሜ ርቀት ላይ፣ ከባሕር ጠለል በላይ በ1 ሺህ 910 ሜትር ከፍታ ላይ እየተገነባ ይገኛል። በመጨረሻው የማስተር ፕላን አቅሙ በዓመት እስከ...

“የቀጣይ ትኩረታችን ሰላምን በዘላቂነት ማስፈን ነው” ኮሚሽነር ጄኔራል ዘላለም መንግሥቴ (ዶ.ር)

  ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የምርጫ ደኅንነት አፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ ዕቅዶች ላይ ተወያይቷል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ጄኔራል ዘላለም መንግሥቴ (ዶ.ር) የጸጥታ ኃይሉ...

በተከሰተው የመኪና አደጋ የሟቾች ቁጥር 31 መድረሱን የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ።

  ደሴ: ሰኔ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ ጠዋት በደሴ እና ኮምቦልቻ መካከል ሐረጎ በተባለ ሥፍራ በደረሰ የመኪና አደጋ የ28 ሰዎች ሕይወት ማለፉን መዘገባችን ይታወሰል። አሁን ደግሞ የሟቾች ቁጥር መጨመሩን ፖሊስ አስታውቋል። የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ...

ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።

  ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/2018 ዓ.ም(አሚኮ) አንጋፋው የባሕል ሙዚቃ ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል። ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው በተለይም የሀገራችንን ባሕላዊ እሴቶች የጠበቁ፣ ማኅበራዊ ሕይወትንና...