አዋሽ ሱባህ ኪሎ ከተማ በኮሪደር ልማት ውበቷን እየገለጠች ነው።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአፋር ክልል ከተሞች የኮሪደር ልማት እየተተገበረ ነው። መንግሥት በልዩ ትኩረት እና ቁርጠኝነት እያከናወናቸው ካሉ ዘርፈ ብዙ የልማት ሥራዎች መካከል የተቀናጁ የልማት ሥራዎችን በውስጡ ያካተተው የኮሪደር ልማት አንደኛው ነው። ይህ...

የዳኝነት እና የፍትሕ አካላት ማኅበረሰባቸውን በላቀ የሙያ ስነ ምግባር ማገልገል ይኖርባቸዋል።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለአማራ ክልል ዳኞች እና ለፍትሕ ከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች ሥልጠና ተሠጥቷል። የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የክልሉን የዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ ለማሻሻል እየወሰዳቸው ካሉ ስር ነቀል የለውጥ ሥራዎች አንዱ የዳኞችን፣...

ለሰላም ሰፊ እድል የሰጠች ፤ ለቀጣናው ዋስትና የሚሆን ግዙፍ ኀይልን የገነባች!

  ረጅም ታሪክ፣ ጠንካራ ሕዝብ እና ትልቅ የውጭ ግንኙነት ልምድ ያላት፤ የነፃነት ተምሣሌት የኾነች፤ በታሪኳም ኾነ በአሁኑ ወቅት ለውይይት፣ ለዲፕሎማሲ እና ለአብሮ ማደግ ቅድሚያ የምትሰጥ፤ ሰላም ወዳድ የኾነች፤ በጂኦፖለቲካዊ ስትራቴጂክ ሥፍራ ላይ የምትገኝ፤ በቀጣናው ዘላቂ...

ሕጻናት በዕውቀት እና በአስተሳሰብ የበሰሉ እንዲኾኑ መሥራት ይጠበቃል።

  ጎንደር : ሰኔ 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር ተረካቢ ሕጻናት ደኅንነትን መጠበቅ እንደሚገባ የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስታውቋል። የአፍሪካ ሕጻናት ቀን "የተጠበቁ ሕጻናት ለበለጸገ ትውልድ" በሚል መሪ መልዕክት በጎንደር ከተማ ተከብሯል። በመርሐ ግብሩ...

በግዕዝ ቋንቋ በሜዳሊያ የተመረቀው የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ አካል ጉዳተኛ ተመራቂ።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 6 ሺህ 492 ተማሪዎች አስመርቋል። በዕለቱ ከፍተኛ ነጥብ ላስመዘገቡ ተመራቂዎች የሜዳሊያ እና የዋንጫ ሽልማት ተበርክቷል። ከሜዳሊያ ተመራቂዎች መካከል የእይታ አካል ጉዳተኛው የማነብርሃን...