“የላቀ የፍትሕ አገልግሎት፣ ተደራሽነት እና የሰብዓዊ መብት ጥበቃ ዋነኛ የትኩረት ማዕከል ናቸው” አቶ ዓለምአንተ...
#ባሕር_ዳር: ሰኔ 26/2018 ዓ.ም የአማራ ክልል የዳኝነት እና የፍትሕ አካላት የትብብር መድረክ የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው።
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት እና የዳኝነት እና የፍትሕ አካላት የትብብር መድረክ ሠብሣቢ ዓለምአንተ አግደው የፍትሕ...
የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት ድህነትን እየቀነሰ ነው።
#ባሕር_ዳር: ሰኔ 26/2018 ዓ.ም የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት ሥራ ፕሮጀክት የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸሙን ገምግሟል።
የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ ሞላ መልካሙ (ዶ.ር) የከተማ ምግብ ዋስትና...
“ለአርሶ አደሮች ቴክኖሎጅን በማላመድ ግብርናን ልናዘምን ይገባል” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)
ባሕር_ዳር: ሰኔ 26/2018 ዓ.ም የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ እና የእንስሳት እና ዓሳ ሃብት ልማት ቢሮ "ዘመናዊ ግብርና ለሁለንተናዊ ልዕልዕና" በሚል መሪ መልዕክት ከምዕራብ አማራ የግብርና እና የእንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ባለሙያዎች እና ኀላፊዎች ጋር...
💎 የማዕድን ሃብት ከጥሬ ዕቃ ወደ እሴት ጭማሪ
#ባሕር_ዳር: ሰኔ 26/2018 ዓ.ም የአማራ ክልል የተለያዩ የማዕድን ክምችትን የያዘ ነው። ይህም ለክልሉ እና ለሀገር ኢኮኖሚ ትልቅ አቅም ያለው የሃብት ማዕከል ያደርገዋል። ከእነዚህም መካከል በዓለም አቀፍ ገበያ ተፈላጊ የኾኑት የኦፓል እና የወርቅ ሃብቶች ይገኙበታል።
በደቡብ...
🌿💵✨ የቱሪዝሙ አዲስ ኅይል
#ባሕር_ዳር: ሰኔ 26/2018 ዓ.ም ኢትዮጵያ ልዩ የኾኑ መልከዓ ምድራዊ ገጽታዎች፣ ታሪክ፣ አርኪዮሎጂ እና ሕያው የባሕል ቱሪዝም መስህቦች አሏት። የሃይማኖት በዓላትን፣ ታሪካዊ ቦታዎችን እና ብሔራዊ ፓርኮችን ጨምሮ በተለያዩ መስህቦች የምትታወቅ ተወዳጅ የቱሪስት መዳረሻም ናት።
የጎንደር አብያተ...








