“ለቀጣዩ ትውልድ የምትበጅ ጠንካራ ሀገር ለመፍጠር በቁርጠኝነት እየተሠራ ነው” አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)
ደብረብርሃን: ግንቦት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን ቡልጋ ከተማ አሥተዳደር "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገርነት ማሻገር" በሚል መሪ መልዕክት የፓርቲው ከፍተኛ መሪዎች እና የአካባቢው ማኅበረሰብ በተገኙበት የብልጽግና ፓርቲ የምረጡኝ ቅስቀሳ ተካሂዷል።
በቅስቀሳው ላይ የተገኙት በምክትል...
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የጎንደር የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታን አስጀመሩ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የጎንደር የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታን አስጀምረዋል።
በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ከርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተጨማሪ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፤ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ...
“ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ በትጋት እየሠራን ነው” የሰቆጣ ከተማ የሚሊሻ አባላት
ሰቆጣ: ግንቦት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 30ኛ ዓመት የሚሊሻ የምሥረታ በዓል በሰቆጣ ከተማ በተለያዩ ኹነቶች ተከብሯል።
ባለፉት 30 ዓመታት ለሀገር ሰላም መጽናት የተከፈለው መስዋዕትነት ታሪክ የማይረሳው ትልቅ ጀብድ እንደነበር ያነሱት የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰላም እና...
“ምርጫው ነጻ፣ ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ የሚጠበቀውን ኀላፊነት እንወጣለን” የአርጎባ አንድነት ጀበርቲ ፓርቲ
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአርጎባ አንድነት ጀበርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል። በስብሰባው ላይም በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ተግባራት እና የፓርቲ ሥራዎችን በመገምገም የተለያዩ ውሳኔዎችን ማሳለፉን የፓርቲው መረጃ ጠቁሟል።
በምርጫው ዕለት እና ድህረ...
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የልማት ሥራዎችን ለማስጀመር ጎንደር ገቡ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የልማት ሥራዎችን ለማስጀመር ጎንደር ከተማ ገብተዋል።
ርእሰ መሥተዳድሩ ጎንደር አጼ ቴዎድሮስ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘውን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ...








