ግጭት ያልበገረው ልማት በእስቴ ወረዳ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ ወረዳ ካለው የትምህርት ፍላጎት አኳያ ያለው የትምህርት ቤቶች ቁጥር ሲታይ አነስተኛ እንደኾነ ይታመናል።ለዚህ ማሳያ የሚኾነው ደግሞ በየቀበሌው የሚገኙ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ደረጃቸውን ያልጠበቁ...
“ከኢድ አል አደሃ (ከአረፋ) በዓል መታዘዝን እና ጽናትን መማር ይገባል” ሼህ ጀዋር ሙሐመድ
ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሼህ ጀዋር ሙሐመድ የባሕር ዳር መጅሊስ የሰበካ እና የትምህርት ዘርፍ ተጠሪ እንዲሁም የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የፕሬዝዳንቱ አማካሪ ናቸው።
የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል መነሻው ነብዩ ኢብራሒም ልጃቸውን...
🕋ሃጅ እና ሃይማኖታዊ በረከቶቹ
ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሃጅ በእስልምና ሃይማኖት ከአምስቱ የኢስላማዊ ግዴታዎች መካከል አንዱ ነው። አቅሙ የፈቀደ ሙስሊም ሁሉ በእድሜ ዘመኑ አንድ ጊዜ ሊያከናውነው የሚገባ ግዴታ ነው።
የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ምክትል...
🕌 “ኢድ አል አደሃ (አረፋ) የመታዘዝ እና የመተሳሰብ ታላቅ መድረክ”
ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በታላቅ ድምቀት እና መንፈሳዊ ሥነ-ሥርዓት ከሚከበሩ በዓላት መካከል የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል አንዱ ነው።
በአማራ ክልል የምሥራቅ ጎጃም ዞን የሼሪዓ ፍርድ ቤት ዳኛ ሼህ...
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የልማት ሥራዎችን ለመመረቅ ደሴ ገቡ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የልማት ሥራዎችን መርቀው ሥራ ለማስጀመር ደሴ ከተማ ገብተዋል።
ርእሰ መሥተዳድሩ ወሎ ኮምቦልቻ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣...








