ኢትዮጵያ ከመጀመሪያው ጀምሮ የጣና ፎረምን ዋና ባለቤት ኾና እያስተናገደች ቀጥላለች።
ኢትዮጵያ በርካታ አሕጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ኮንፈረንሶችን የማስተናገድ የቆየ ታሪክ አላት። አፍሪካውያንን አሥተባብራ በማንቃት፣ አህጉራዊ እና ቀጣናዊ ድርጅቶች እንዲመሠርቱ እና በአፍሪካ ችግሮች ዙሪያ እንዲመክሩ የማድረግ የቆየ ልምድ አላት።
የዚሁ አካል የኾነው የቀድሞው የአፍሪካ አንድነት ድርጅትን...
ሰሚ የሌለው የግብጽ ጩኸት እና የማይገታው የኢትዮጵያ ጉዞ
ግብጽ እንደ ሀገር ከተመሠረተችበት ጊዜ ጀምሮ የዓባይ ወንዝን በብቸኝነት ስትጠቀምበት ኖራለች። ብቸኛ ተጠቃሚነታቸውን የህልውና ጉዳይ አድርገው በመያዝ ለዜጎቻቸውም ያልተገባ የሥነ ልቦና ትርክትን ገንብተውበታል። በዚህም የዓባይ ወንዝ የበላይ ጠባቂነትን እና ብቸኛ ተጠቃሚነታቸውን የውጭ ፖሊሲ ማጠንጠኛቸው...
ባለዘንባባዋ ከተማ ሹርጉዷን አጠናቅቃ እንግዶቿን እየተቀበለች ነው።
ባሕር ዳር የተፈጥሮ ልግስና እና ባሕል በጥበብ የተሳሰሩባት፣ የቅርስ እና የታሪክ ማኅደር፣ የዓባይ እና ጣና ንግሥት ውብ ከተማ ናት። በከተማዋ የሚካሄደውን አህጉር አቀፍ የጣና የፎረም መድረክ ለማካሄድ ሽር ጉዷን ጨርሳ እንግዶቿን በመቀበል ላይ ትገኛለች።...
ከቃል በላይ የኾነው የሰላም ጩኸት፤ ሕዝቦችን አደባባይ ያስወጣው ጽኑ መሻት
በሰፋፊ ጎዳናዎች የሚስተጋባው የጽናት፣ የነጻነት እና የአንድነት ድምጽ የአየር ንብረቱን ተቆጣጥሮታል። በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች እና ገጠራማ አካባቢዎች አደባባይ የወጣው ሕዝብ ያስተጋባው መፈክር ተራ የቃላት ስብስብ አይደለም፤ የዕለት ከዕለት ሕይወቱ በሰላም እንዲቃኝ፣
ልጆቹ ሰላም ውለው...
“ሕዝቡ የጽንፈኞችን ትርክት በመረዳት ልማት እና ሰላም እንዳይቋረጥ እየተቃወመ ነው” እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር)
የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር) ባለፉት ዓመታት የጸጥታ ኃይልን በመገንባት እና ስምሪት በመስጠት ስኬቶች ተመዝግበዋል ብለዋል።
የሰላም አስከባሪዎችን እና ሚሊሻዎችን በማደራጀት እና ለግዳጅ ብቁ የኾኑ የጸጥታ ተቋማትን በመፍጠር የጸጥታ ሥራው...








