“የዛሬው አሻራችን ለራሳችን ብቻ ሳይኾን ለልጆቻችንም ትልቅ ትርጉም ያለው ነው” እናቶች

ደብረ ብርሃን፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር እቴጌ ጣይቱ ክፍለ ከተማ 08 ቀበሌ ምርጫ ጣቢያ ድምጻቸውን ከሰጡ መራጮች መካከል ወይዘሮ ዘውዴ መኮንን አንዷ ናቸው። ‎ ‎የዛሬው አሻራቸው ለራሳቸው ብቻ ሳይኾን ለልጆቻቸው ትልቅ ትርጉም...

“መብቴን ተጠቅሜ መምረጤ ለሀገሬ ያለኝን ፍቅር ማሣያ ነው” አካል ጉዳተኛው መራጭ

ጎንደር፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ድምጻቸውን እየሰጡ ነው። በምርጫው አካል ጉዳተኞችም እየተሳተፉ ነው። ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት አቶ ሙሉጌታ አባተ ሀገር ከፍ እንድትል እና ዴሞክራሲ እንዲጎለብት ድምጻቸውን መስጠታቸውን ተናግረዋል። ‎ ‎‎የ72 ዓመቱ አቶ ሙሉጌታ ባለፉት...

በምስራቅ ጎጃም ዞን በደብረ ኤልያስ ምርጫ ክልል ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ፤ መራጮች በተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች...

#ኢትዮጵያ እየመረጠች ነዉ! የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/Amharamediacorporations ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

“እስካሁን ያለው የምርጫ ሂደት ፍፁም ሰላማዊ ነው” የአብን የክልል ምክር ቤት እጩ ከድር ይመ

ደሴ፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የክልል ምክር ቤት እጩ ከድር ይመር በደሴ ከተማ በተወከሉበት የምርጫ ክልል ድምጽ ሰጥተዋል። እስካሁን ያለው የምርጫ ሂደት ፍፁም ሰላማዊ ነውም ብለዋል። ኅብረተሰቡ ይበጀናል ያለውን በካርዱ እየመረጠ...

“ለሀገር ዕድገት እና ልማት ስንል በምርጫው ተሳትፈናል” መራጮች

ደብረማርቆስ፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን አምበር ከተማ ድምጽ ሲሰጡ ያገኘናቸው አዛውንት እማሆይ ይፍቱ ዳኘው የ74 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋ ናቸው። ከዚህ በፊት በሁለት የምርጫ ጊዜያቶች መሳተፋቸውንም ገልጸዋል። በዛሬው ምርጫ ለቀጣዩ ትውልድ የሚበጅ መንግሥትን...