የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ የቀዳማይ ልጅነት ልማት ጉባኤ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው።
አዲስ አበባ፡ ሚያዚያ 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እስከ 6 ዓመት ዕድሜ ክልል የሚገኙ ሕፃናት አዕምሯዊ፣ አካላዊ እና ሥነ-ልቦናዊ ጤንነትን ለመገንባት የሚያስችል የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ የቀዳማይ ልጅነት ልማት ጉባኤ ከግንቦት 3/2018 ዓ.ም እስከ ግንቦት 5/2018 ዓ.ም...
የአማራ ክልል የቱሪዝም ስፍራዎችን በዲጂታል አማራጭ የማቅረብ ሥራ ተሠርቷል።
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ቱሪዝም በዲጂታል ቴክኖሎጂ ካልታገዘ በዘርፉ ዕድገት እና ተወዳዳሪነት ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ያሳድራል።
በሀገር የቱሪዝም እንቅስቃሴ ላይ የመረጃ ተደራሽነት አለመኖር፣ የገቢ መጠን መቀነስ፣ ዝቅተኛ ተወዳዳሪነት እና የአገልግሎት ጥራት ችግር እንዲከሰት...
“ፍርድ ቤቶች በቀበሌ ቤቶች ይዞታ ላይ የመዳኘት ሥልጣን የላቸውም” የፌዴሬሽን ምክር ቤት
አዲስ አበባ፡ ሚያዚያ 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት "የፍርድ ቤቶች ሚና፣ ተግዳሮት እና መፍትሔው" በሚል መሪ መልዕክት ከፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች፣ ከከፍተኛ መሪዎች እና ከሕግ እና ፍትሕ ኢንስቲትዩት ጋር የምክክር መድረክ አካሂዷል።
በመድረኩ...
ዶናልድ ትራምፕ በሆርሙዝ ወሽመጥ ላይ መርከቦችን አጅቦ የማውጣቱ ዘመቻ ለጊዜው እንዲቆም አዘዙ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዶናልድ ትራምፕ በሆርሙዝ ወሽመጥ ላይ መርከቦችን አጅቦ የማውጣቱ ዘመቻ ለጊዜው እንዲቆም አዝዘዋል።
የአሜሪካ የጦር መርከቦች እና የንግድ መርከቦችን በወሽመጡ ውስጥ ታጅበው እንዲያልፉ የሚያደርገው ሥራ በድንገት እንዲቋረጥ ተደርጓል። ዓላማው ደግሞ...
ከታሪፍ በላይ ከማኅበረሰቡ የተወሰደን ብር እያስመለስን ነው።
ባሕርዳር፡ ሚያዚያ 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመካከለኛው ምሥራቅ የተፈጠረውን ግጭት ተከትሎ በተፈጠረ የነዳጅ ዋጋ መጨር እና የቁጠባ ሥራ ምክንያት በመንግሥት በኩል መጠነኛ የታሪፍ ማሻሻያ ተደርጎ ነበር።
ይህንን ምክንያት በማድረግ በርካታ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭዎች ያለ አግባብ...








