🏙 ኮሪደር ልማት ከከተማ ውበት በላይ የሥራ ባሕልን በእጅጉ እየቀየረ ነው ።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በከተሞች 🛣️ እየተከናወነ ያለው የኮሪደር ልማት ከከተማ ውበት እና ገጽታ ባለፈ ዘላቂ እና ሁሉን አቀፍ ጠቀሜታዎችን እያስገኘ ያለ ትልቅ ስትራቴጂካዊ እርምጃ ነው። ይህ ልማት ቀደም ሲል በከተሞች ይስተዋል የነበረውን...

በኮምቦልቻ ከተማ 145 ኢንዱስትሪዎች የሚሳተፉበት የኢትዮጵያ ታምርት ክልላዊ የማጠቃለያ መድረክ ዛሬ ይካሄዳል።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዚህ መድረክ ላይ ለመታደም ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እና ሌሎችም ከፍተኛ መሪዎች ተገኝተዋል። ክልላዊ የንቅናቄ ማጠቃለያ መርሐ ግብሩ "ኢትዮጵያ ታምርት ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት" በሚል መሪ...

🌾በአማራ ክልል በመኸር እርሻ ለመሸፈን ከታቀደው መሬት ውስጥ 3 ነጥብ 3 ሚሊዮን ሄክታሩ በኩታገጠም...

  ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2018/19 የምርት ዘመን የታቀዱ የግብርና ሥራዎችን ውጤታማ ለማድረግ የተለያዩ ተግባራት በስፋት እየተከናወኑ ይገኛሉ። ​የዘንድሮው የክረምት እርሻ እንቅስቃሴ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ በሰሜን ጎጃም ዞን ይልማና ዴንሳ ወረዳ...

የአማራ ክልል “ኢትዮጵያ ታምርት” ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር ነገ በኮምቦልቻ ከተማ ይካሄዳል።

  ደሴ: ግንቦት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል "ኢትዮጵያ ታምርት" ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር ነገ በኮምቦልቻ ከተማ ይካሄዳል። የማጠቃለያ መርሐ ግብሩ "ኢትዮጵያ ታምርት ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት" በሚል መሪ መልዕክት ነው የሚካሄደው። የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ...

“ሚሊሻ የሰላም ምንጭ እና የሕግ መከታ ነው”

  ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሚሊሻ ኮሚሽን 30ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን የማጠቃለያ መርሐ ግብር በባሕር ዳር አካሂዷል። የክልሉ ሚሊሻ ኮሚሽን ኮሚሽነር አስቻለ አላምሬ የሚሊሻ ኃይል ሕዝባዊ ሚሊሻ ተብሎ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ የውጭ...