ለትምህርት ጥራት የወላጆች እና የባለድርሻ አካላት ጥምረት ወሳኝ ነው።

በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ የተማሪዎች የትምህርት ተሳትፎን፣ የትምህርት ጥራትን እና ሥነ ምግባርን በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል። ​ የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ እና የአቅም ግንባታ ዘርፍ ኀላፊ...

“ሕዝብ ያመነበት የሰላም እና የልማት ሥራ መሠረቱ የጸና ነው” የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር

የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች ከአገው ግምጃ ቤት ከተማ አሥተዳደር እና ከአንከሻ ጓጉሳ ወረዳ ከተወጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በሰላም፣ በልማት እና በመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎችም ለሁሉም ነገር መሠረቱ ሰላም በመኾኑ ለአካባቢያቸው ዘልቂ...

ሙስና እና ብልሹ አሠራርን ቀድሞ የመከላከል ሥራን አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል።

በአማራ ክልል የሥነ ምግባር ግንባታ እና ሙስናን መከላከል ጥምረት የ2018 ዓ.ም ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ ክልላዊ መድረክ አካሂዷል። የአማራ ክልል ሥነ ምግባር እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ሀብታሙ ሞገስ የሥነ...

የሰማዩ ዐምድ_ የሉዓላዊነት መተማመኛ።

አሁን ወቅቱ የዓለም ኀያላን ሀገራት የኀይል ሚዛን አሰላለፍ ውሥብሥብ ደረጃ የደረሰበት ነው። ከምዕራቡ እስከ ምሥራቁ የዓለም ዳርቻ የሚስተዋለው የኀያልነት ፍጥጫ እና የጎራ አሰላለፎች የዓለምን ተፈጥሯዊ ቅርጽ የሚቀይሩት ይመስላል። በአፍሪካ ቀንድ እና በቀይ ባሕር ቀጣናም ቢኾን...

“400 አዳዲስ በተፈጥሮ ጋዝ የሚሠሩ አውቶብሶች በቅርቡ ወደ ሀገር ውስጥ ይገባሉ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

ከነዳጅ ወደ ተፈጥሮ ጋዝ ተጠቃሚነት የተለወጡ 26 የከተማ አውቶብሶች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት ወደሥራ ገብተዋል። ይህንን አስመልክተው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልእክት ሙሉ ይዘት እንደሚከተለው ቀርቧል፦ ዛሬ የመጀመሪያዎቹ 26 የከተማ አውቶብሶች ከነዳጅ ወደ ተፈጥሮ...