የአምባሳደር ያለው አባተ የቀብር ሥነ ሥርዓት በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጸመ።
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ ከፍተኛ የመንግሥት የኀላፊነት ደረጃዎች ሀገራቸውን በታማኝነት ሲያገለግሉ የቆዩት የአምባሳደር ያለው አባተ የቀብር ሥነ ሥርዓት ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ ወዳጅ ዘመዶች እና የቀድሞ የሥራ ባልደረቦቻቸው በተገኙበት በመንበረ ጸባኦት ቅድስት...
የጸጥታ ኀይሉ ያለውን ዝግጅነት እና ቅንጅት በማጠናከር የሕዝቡን ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ እየሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር መከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ እዝ ምክትል አዛዥ ለኦኘሬሽናል ሜጀር ጀኔራል ተስፋዬ ረጋሳ በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዳንግላ ወረዳ ዙሪያ በጊሳ ንዑስ ወረዳ ተሠማርቶ ከሚገኘው ከአማራ ክልል የጸጥታ ኀይል ጋር...
በአማራ ክልል ለአረንጓዴ አሻራ
1 ነጥብ 54 ቢሊዮን ችግኞች ተዘጋጅተዋል
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃን ከገቢ ማስገኛ ሥራዎች ጋር ለማስተሳሰር በትኩረት እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል።
የክልሉ ግብርና ቢሮ የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ እና...
የናፍጣ ነዳጅ የአቅርቦት መጠን ከመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት በፊት ወደነበረበት እንዲመለስ ተደረገ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የናፍጣ ነዳጅ የአቅርቦት መጠን ከዛሬ ጀምሮ ከመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት በፊት ወደ ነበረበት እንዲመለስ መደረጉን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ አስታወቀዋል።
የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ወቅታዊ የዓለም የነዳጅ ሁኔታን በማስመልከት ለመገናኛ...








