በሚገባው ልክ ጥቅም ላይ ለማዋል ሰላምን የሚሻው የዕጣን እና ሙጫ ምርት ፤
ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ካለው 760 ሺህ ሄክታር በላይ የደን ሀብት ውስጥ 230 ሺህ ሄክታር የሚኾነው መሬት በዕጣን እና ሙጫ ዛፍ የተሸፈነ ነው። ይህ የተፈጥሮ ስጦታ በሽዎች ለሚቆጠሩ የአካባቢው...
ከተሳሳተ የትጥቅ ትግል ወደ ልማት አርበኝነት !
ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሥራ ባሕልን ያነጹ፣ ለሌሎች የሥራ ዕድልን የፈጠሩ፣ ከጥፋት እና ሱሰኝነት የራቁ፣ ለሌሎች ወጣቶች አርዓያ መኾን የቻሉ በርካታ ወጣቶች አሉ።
በአንጻሩ ደግሞ በሀሳብ ውዥንብር ተጠልፈው የጥፋት ኃይል እንቅስቃሴን...
“ሀገር አቀፍ ፈተናውን በበይነ መረብ ለመውሰድ ተዘጋጅተናል” የሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች
ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል 539 ትምህርት ቤቶች የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ያስፈትናሉ። 99 ሺህ 897 ተማሪዎች ደግሞ ፈተናውን ይወስዳሉ።
ፈተናውን ከሚሰጡት አጠቃላይ ትምህርት ቤቶች መካከል 315...
“የአራጣ ብድር በማኅበረሰብ እና በሀገር ላይ ከፍተኛ ጉዳት የሚያስከትል አደገኛ ወንጀል ነው።” አቶ ብርሃኑ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ በአራጣ ብድር ወንጀል መከላከል ዙሪያ ከሚመለከታቸው አጋር እና ባለድርሻ አካላት ጋር መክሯል።
የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ኀላፊ ብርሃኑ ጎሽም የአራጣ ብድር በማኅበረሰብ እና በሀገር ላይ...
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ እና ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን የ80 ሚሊየን ዶላር የብድር ስምምነት ተፈራረሙ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ እና ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን የ80 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር የረጅም ጊዜ የብድር ስምምነት ተፈራርመዋል።
ስምምነቱን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጀማል አህመድና የዓለም አቀፉ የፋይናንስ...








