‎ስፖርት ቱሪዝም – የባሕር ዳር ሌላኛው የኢኮኖሚ አቅም ⚽️

  ‎የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) ከሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን ጋር የሚያደርጉት ታላቅ ዓለም አቀፍ የእግር ኳስ ጨዋታ በመጭው ማክሰኞ በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ይካሄዳል። ‎ ‎በዚሁ መሠረት የአማራ ክልል ባሕል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ የስፖርት ቤተሰቡን እና...

“እኛ እንደተቀበልነው ሁሉ ጠብቀን እና አልቀን ለተተኪው እናስረክባለን” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

  ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የመስቀል ደመራ በዓል የኢትዮጵያን ሃይማኖታዊ ውርስ እና ቅርስ በደመቀ ሁኔታ ከሚገልጡት በዓላት አንዱ ነው ብለዋል። በውስጡ እምነት፣ ታሪክ፣ ባሕል፣ ኅብራዊነት፣ የውጭ ግንኙነት፣ ቱሪዝም፣ የሀገር ፍቅር...

የኮሪደር ልማት – ውበትን ከዘመናዊነት ያጣመረው ውብ ሥራ!

  ባለፉት ጥቂት ዓመታት በኢትዮጵያ የተተገበሩት እንደ ገበታ ለሀገር፣ ገበታ ለሸገር፣ ገበታ ለትውልድ እና የኮሪደር ልማት ያሉ ሜጋ ፕሮጀክቶች የሀገሪቱን የኢኮኖሚ ዕድገት በማፋጠን እና የከተሞችን ገጽታ በመለወጥ ረገድ አዲስ ምዕራፍ ከፍተዋል። በ2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተጀመረው...

“መስቀል የበረከት እና የክብር ምልክት ነው” ብጹዕ አቡነ ዮሐንስ

  የመስቀል በዓል በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ በድምቀት ተከብሯል። በበዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ ዮሐንስ መስቀል አስቀድሞ የተሰጠ የድኅነት ምልክት መኾኑን ገልጸዋል። መስቀል...

የመስቀል በዓል የተስፋ ማሳያ ነው።

  የመስቀል በዓል በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን፤ በሁመራ ከተማ ተከብሯል። የሰቲት ሁመራ ዞን ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አሥኪያጅ መጋቢ ሐዲስ መምህር ዜናዊ አሸተ መስቀል ለበርካታ ዘመናት ተቀብሮ መቆየቱን እና በንግሥት ዕሌኒ ዘመን...