ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኾነው ተሾሙ።

  ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኾነው ተሾነዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከመስከረም 18/2019 ዓ.ም ጀምሮ ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒን የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አድርገው መሾማቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት...

የኢትዮጵያ አርሶ አደሮች ተስፋ ኾኖ ብቅ ያለው ፋብሪካ!

  በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ጎዴ ከተማ እየተገነባ የሚገኘው ግዙፍ የማዳበሪያ ፋብሪካ ሀገሪቱ ግብርናን ለማዘመን እና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የወሰደችው ስትራቴጂካዊ እርምጃ አንዱ ማሳያ ነው።🏗️ ፋብሪካውን ለመገንባት ስምምነት በተካሄደበት ወቅት ማብራሪያ የሰጡት የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ፕሮጀክቱ...

ራትም መብራትም! – ታላቋ ሀገር ኢትዮጵያ አልማ ያሳካችው ሀገራዊ እና ቀጣናዊ በረከት

  "ራት እና መብራት አይንሳችሁ!" ይላሉ ኢትዮጵያውያን በቀደመው ብሂላቸው። የትልቋ ሀገር ኢትዮጵያ ሕዝቦች ታላቅ ርዕይ ሰንቀው እና በተባበረ ክንድ ሠርተው ከኢትዮጵያም አልፎ ለሌሎች አፍሪካውያን ጎረቤት ሀገራት የሚተርፍ የራት እና መብራት በረከትን የያዘ ስም ተክለዋል -...

የኢትዮጵያ እና የሴኔጋል ጨዋታ የባሕር ዳርን የቱሪዝም እንቅስቃሴ ለመጨመር ትልቅ ዕድል ነው።

  የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ወቅታዊ የሰላም እና የጸጥታ ሁኔታን በተመለከተ ከወጣቶች ጋር ውይይት አካሂዷል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው እንደ ክልል እና እንደ ሀገር በትክክለኛው የልማት እና የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ጎዳና...

🌊 የባሕር በር – ከቦሊቪያ ብሔራዊ ትርክት እስከ ኢትዮጵያ የሕልውና ጥያቄ።

  ቦሊቪያ በ19ኛው ክፍለ ዘመን ያጣችውን የባሕር በር ለማስታወስ እና የባለቤትነት መብት ጥያቄዋን ሕያው ለማድረግ በየዓመቱ እ.ኤ.አ. መጋቢት 23 ቀን ሕዝቧ "የባሕር ቀን" (Dia del Mar) እያለ በአንድነት በማክበር ጠንካራ ብሔራዊ መግባባትን ይፈጥራል። ቦሊቪያን ኤክስፕረስ ዶት...