የኅብረተሰቡን ችግር የሚፈቱ እና ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ ሥራዎች ትኩረት ተሰጥቷቸዋል።
የሐረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት እና ኢኒሼቲቮችን ገምግሟል።
የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የብልጽግና ፓርቲ ሰው ተኮር እሳቤ ተግባራዊ መገለጫ መኾኑን የተናገሩት የሐረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ጌቱ...
የገጠር ኮሪደር ልማት ውጥን ተግባራዊ እና ሰውን ማዕከል ያደረገ አካሄድን በመከተል ላይ ይገኛል።
የገጠር ልማት መለካት ያለበት በሚገነቡት መሠረተ ልማቶች ብቻ ሳይኾን ተከትሎ በሚመጣው የሰዎች ሕይወት ለውጥ መኾን አለበት።
የገጠር ኮሪደር ልማት ውጥን ተግባራዊ እና ሰውን ማዕከል ያደረገ አካሄድን በመከተል ላይ ይገኛል። ይህም ትስስርን ማሻሻል፣ ምቹ የኑሮ...
ያለ ፍትሕ ያጣችውን በፍትሕ ታስመልሳለች
ኢትዮጵያውያን ለፍትሕ እና ርትዕ ከፍተኛ ቦታ አላቸው። "በፍርድ ከተወሰደች በቅሎዬ ያለፍርድ የተወሰደች ጭብጦዬ" ይላሉ። በሕግ አግባብ እና በፍርድ ከተወሰደባቸው ትልቅ ነገር ይልቅ ያለ አግባብ ያለ ፍርድ የተወሰደባቸው ትንሽ ነገር ያንገበግባቸዋል። ትልቅ የፍትሕ መጓደል ስሜትም...
የአዳርቃይ ወረዳ ከ27 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ተበረከተለት።
የኢትዮጵያ ሒሳብ አያያዝ ኦዲት ቦርድ እና የኢትዮጵያ ዕዳ እና ሀብት አሥተዳደር ኮርፖሬሽን በጋራ በሰሜን ጎንደር ዞን ለአዳርቃይ ወረዳ ከ27 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል።
ተቋማቱ በክረምት በጎ ፈቃድ መርሐ ግብር የአጸደ ሕጻናት ትምህርት ቤት ግንባታ፤...
የባሕር ዳር ልዩ ውበት ድንቅ መልኮች!
የውበት ሰገነቷ ባሕር ዳር ከተማ ከተፈጥሮ ውበቷ እና ከታሪክ ሃብቷ ጋር ጸጋ ተደራርቦ የተሰጣት ከተማዋ በኮሪደር ልማት አምራ፣ ደምቃ፣ ተሞሽራ እና ጣናን ተንተርሳ ኑ ይጎብኙን እያለች ትገኛለች።
ባሕር ዳር ከተማ ስትታሰብ የጣና ሐይቅ፣ የባሕር ዳር...








