የታሪክ እና የባሕል መስታወቱ አሚኮ

አሚኮ የሻደይን በዓል በዓለም መድረክ እያስተዋወቀ ያለ የባሕል ድምቀት እና መስታወት እንደኾነ የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን መምሪያ አስታውቋል። የሻደይ በዓል በሰቆጣ ከተማ ከነሐሴ 16 እስከ 21/16/2018 ዓ.ም ድረስ በተለያዩ ሁነቶች ይከበራል። ይህንን ባሕላዊ...

“የአፍሪካ የጤና ችግሮች የጋራ መፍትሔ ይፈልጋሉ” ዶክተር መቅደስ ዳባ

የአፍሪካ የጤና ችግሮች የሀገር ድንበር የማያውቁ በመኾናቸው የአህጉሪቱ ሀገራት በጋራ መሥራት እና የጤና ሥርዓታቸውን ማጠናከር እንደሚገባቸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ገልጸዋል። ሚኒስትሯ ይህንን ያሉት በ13ኛው የምሥራቅ አፍሪካ የጤና ፌዴሬሽን ጉባኤ እና ኤግዚቢሽን ላይ ነው።...

“አዲስ አበባን የአፍሪካ የሕክምና ማዕከል ለማድረግ እንሠራለን” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

13ኛው የምሥራቅ አፍሪካ የጤና ፌዴሬሽን ጉባኤ እና ዓለም አቀፍ የጤና ኤግዚቢሽን መካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው አዲስ አበባን በልዩ የጤና አገልግሎት እና በሕክምና ቱሪዝም ዘርፍ ቀዳሚ የአፍሪካ መዳረሻ ለማድረግ እንደሚሠራ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገልጸዋል። በየዓመቱ በርካታ...

“አፍሪካውያን በራስ አቅም የጤና ሉዓላዊነታችንን ልናረጋግጥ ይገባል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ምክትል ጠቅላይ ተመስገን ጥሩነህ 13ኛውን የምሥራቅ አፍሪካ ጤና ክብካቤ ፌዴሬሽን ጉባኤ እና ዓለም አቀፍ የጤና ኤግዚቢሽን አስጀምረዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ 13ኛውን የምሥራቅ አፍሪካ ጤና ክብካቤ ፌዴሬሽን ጉባኤ እና ዓለም...

በበየዳ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።

በሰሜን ጎንደር ዞን በየዳ ወረዳ በተከዜ፣ በበስቂያ፣ በጠዘን፣ በሰገነት እና በሌሎች ጫካዎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል። የሰላም ጥሪውን ከተቀበሉት መካከል በታጣቂዎች አደረጃጀት የብርጌድ አዛዥን ጨምሮ ሌሎች ታጣቂዎች ይገኙበታል። ታጣቂዎቹ የቡድን እና የነፍሰ ወከፍ...