ኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ ባለፉ ዓመታት ምን ምን እምርታዎችን አስመዘገበች?

  የኢትዮጵያ ጤና ዘርፍ ባለፉት ዓመታት በፖሊሲ፣ በመሠረተ ልማት እና በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ትግበራ ከፍተኛ ለውጥ አስመዝግባለች። ከተመዘገቡት ለውጦች መካከልም፦ 📌የእናቶችና ሕፃናት ጤና ማሻሻል አንዱ ነው። እ.ኤ.አ. ከ1990 ጀምሮ ከአምስት ዓመት በታች የሕፃናት ሞት መጠን ከ70 በመቶ...

📜 የቀደምት አባቶች የጥበብ ቋጠሮ – ጳጉሜን የኢትዮጵያ የሥነ-ፈለክ ሕያው ምስክር

  ጳጉሜን በዘመናት ሽክርክሪት መካከል ጊዜ የራሱን ጉዞ አቁሞ ትንፋሽ የሚሰበስብባት ከዓመታት ዑደት ያፈተለከች ረቂቅ ቀመር ናት። የኢትዮጵያ 13ኛዋ የጸጋ ወር በቀናት ስሌት ውስጥ የምትገኝ ተራ ቁጥር አይደለችም። አሮጌው ዓመት ገና ሙሉ በሙሉ ሳይሰናበት፤ አዲሱም የብርሃን...

“የሀገራችንን ኢኮኖሚ በፅኑ መሠረት ላይ እየገነባን እንገኛለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

  ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጳጉሜን 01 የሚከበረውን የእመርታ ቀን አስመልክተው መልእክት አስተላልፈዋል። ያስተላለፉት መልእክት ሙሉ ይዘት እንደሚከተለው ቀርቧል፦ አባቶቻችን የኢትዮጵያን ዳር ድንበር በደምና በአጥንታቸው አስከብረው ታላቅ ሀገር አውርሰውናል፤ ዛሬ ደግሞ እውነተኛ ሉዓላዊነትን እያረጋገጥን ያለነው ከልመናና ከጥገኝነት በተላቀቀው...

“አሚኮ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ እኩል የሚያገለግል ተቋም ነው” ጋዜጠኛ ሙሉቀን ሰጥዬ

  የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና የሀረሪ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት በጋራ መሥራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ የመግባቢያ ሰነድ እና የውል ሥምምነት ተፈራርመዋል። ተቋማቱ ሁሉን አቀፍ የሙያ እና የፋይናንስ አቅሞች፤ የሚዲያ፣ የስቱዲዮ እና የቴክኖሎጂ ድጋፍ እና...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በመጠናቀቅ ላይ ያለውን የመገጭ ግድብ ጎበኙ።

  ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የመገጭ ግድብ ፕሮጄክትን ተዘዋውረው ተመልክተዋል። በጉብኝቱ ከርእሰ መሥተዳድሩ በተጨማሪ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ...