ከገናና የሰማይ ላይ ስም እስከ ቅንጡ የምድር ላይ ክብር!
አዲስ አበባ: ሰኔ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አቪዬሽን ታሪክ በዓለም አቀፍ መድረክ አዲስ ምዕራፍ እየከፈተ ነው። ገናና ክብሩን ጠብቆ እና የታላቅ ሀገር ስም እና ቀለም ተሸክሞ ከሰማይ ሰማይ የነገሠው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በስሙ ልክ...
እንደ ሀገር የሥነ ምግብ ሥርዓቶች እንዲስተካከሉ እየተሠራ ነው።
አዲስ አበባ: ሰኔ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ምግብ እና ሥነ ምግብ ማኅበር “እየተለዋወጡ ባሉ ተግዳሮቶች ውስጥ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ተፅዕኖ ያላቸውን የምግብ እና ሥነ ምግብ ውጤቶች ለማስመዝገብ የሥርዓት አቅምን ማጠናከር" በሚል መሪ መልዕክት 20ኛ ዓመት...
🕊 ልማት በማፋጠን ሰላምን ለማጽናት በትኩረት ይሠራል።
ባሕርዳር: ሰኔ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ከልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በሰላም እና በልማት ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርጓል።
ውይይቱ ከምርጫ ማግሥት መንግሥት ሥራውን እንዲያስቀጥል፣ የምርጫ ውጤት የሕዝብ ቅቡልነት እንዲኖረው ለማስቻል ያለመ መኾኑ በውይይቱ...
🕊️በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በሺህዎች የሚቆጠሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል።
ጎንደር: ሰኔ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 🤝 መንግሥት በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላም እንዲረጋገጥ ለሰላም አማራጮች ቅድሚያ በመስጠት ለታጣቂ ኀይሎች ተደጋጋሚ የሰላም ጥሪ ሲያደርግ ቆይቷል። ይህንን ተከትሎ በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች በርካታ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን እየተቀበሉ ነው።✅
የማዕከላዊ...
አረንጓዴ አሻራ የቡና እና ፍራፍሬ ምርቶችን የጨመረ ሁነኛ የኢኮኖሚ ምንጭ ኾኗል።
ፍኖተሰላም: ሰኔ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን በአረንጓዴ አሻራ መርሐግብር ከ2 ሚሊዮን በላይ የቡና እና የፍራፍሬ ችግኞችን ለመትከል እየተሠራ ነው። የአረንጓዴ አሻራ መርሐግብር የሀገሪቱን የደን ሽፋን ከማሳደግ ባሻገር የአርሶአደሮችን የቡና እና ፍራፍሬ ምርት...








