ዘመናዊ ግብርናን እውን ለማድረግ መሬትን መንከባከብ ያስፈልጋል።
የአማራ ክልል መሬት ቢሮ፤ የአካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን እና የኅብረት ሥራ ኮምሽን የሥራ ኀላፊዎች እና ሠራተኞች "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ መልዕክት በባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር በዘንዘልማ ቀበሌ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂደዋል።
የአማራ ክልል መሬት...
የትናንቱ ዓድዋ እና የዛሬው ትውልድ ጉዞ – የኢትዮጵያ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ
ኢትዮጵያ በትናንት ታሪኳ የአፍሪካና የዓለም ጥቁር ሕዝቦች የነፃነት ተምሳሌት መሆኗ በታሪክ ድርሳናት ተሰንዶ ይገኛል። አባቶቻችን በዓድዋ ጦርነት የማይገሰስ ደማቅ ታሪክ ጽፈዋል፤ የውጭ ወራሪ የኾነውን የጣሊያንን ጦር ድል በማድረግ ሀገራቸውን ሳያስደፍሩ አቆይተዋል። ይህ ኩሩ ታሪክ...
🇪🇹 ኢትዮጵያ አዲስ ታሪክ በምክክር እየጻፈች ነው🕊️
የኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ ታሪክ የጦርነት እና የትጥቅ ግጭት ማኅደር ኾኖ ቆይቷል። ትውልዶች የፖለቲካ ልዩነቶቻቸውን በጠመንጃ አፈሙዝ ለመፍታት ሲሞክሩ ዘመናት ተቆጥረዋል። ይህ የኅይል አካሄድ ሀገሪቱን ለከፋ የሰው ሕይወት መጥፋት እና ለሀብት ውድመት ዳርጓታል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...
“ቁስሎቻችንን በውይይት አክመን፣ የጸናች ሀገር እንገነባለን!”
"እኛ ኢትዮጵያውያን በሕግና ሥርዓት፣ በጀግንነትና በነፃነት አፍሪካን ያበራን የታላቅ ታሪክ ባለቤቶች ነን! በረዥሙ ታሪካችን ውስጥ፣ ልዩነቶችን ከኃይል ይልቅ በተለያዩ የሽምግልና ሥርዓቶች የመፍታት ጥልቅ ልምድ ያለን ሕዝቦች ነን።
ዛሬ ኢትዮጵያ እየመከረች ነው! ልጆቿ ከአራቱም አቅጣጫ ተሰባስበው...
🌍 “የኢትዮጵያ ሰላም፣ መረጋጋት እና አንድነት ለቀጣናው እጅግ ወሳኝ ጉዳይ ነው” አምባሳደር ባንኮሌ አዶዬ
የኢትዮጽያ ሀገራዊ ምክክር እየተካሄደ ነው። በምክክር ሂደቱ ተገኝተው ቁልፍ መልዕክት ያስተላለፉት በአፍሪካ ኅብረት የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የሰላም እና ደኅንነት ኮሚሽነር አምሳደር ባንኮሌ አዶዬ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ታሪካዊ መኾኑን ተናግረዋል። እንደ አፍሪካ ኅብረት የዚህ ታሪካዊ ምክክር...








