🇪🇹 “ልዩነት ውስጥ ያለ ውበት፤ በውይይት የታጀበ የፖለቲካ ባሕል ለነገዋ ኢትዮጵያ”

ኢትዮጵያ ታሪካዊውን ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ እያካሄደች ነው። በሀገሪቱ ታሪክ የቆዩ እና ሥር የሰደዱ ልዩነቶች በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ግብ ተይዞ ምክክር እየተደረገ ነው። በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር ያየው ገነት በሀገሪቱ...

የምሥራቅ ዕዝ አንድ ክፍለ ጦር በቋሪት እና እሁዲት አካባቢ ለሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች የገንዘብ ድጋፍ...

በምዕራብ ጎጃም ዞን የተሰማራው የዞብል ክፍለ ጦር አዛዥ ኮሎኔል ጀማል አማን፤ ሠራዊቱ ፅንፈኛውን ከማፅዳት ጎን ለጎን በቋሪት እና እሁዲት አካባቢ ለቤተክርስቲያን ማሰሪያ ሰባ ሺህ ብር፣ ባለቤቷ በጀግንነት ለተሰዋባት የወታደር ሚስት 197 ሺህ ብር እንዲሁም...

ሀገራዊ ምክክሩ ኢትዮጵያን የሚያድን ፍቱን መድኃኒት ነው።

ኢትዮጵያ እየመከረች ነው። ሀገራዊ ምክክሩን በማስመልከት አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡ የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች ሀገራዊ ምክክሩ ኢትዮጵያን የሚያክም ፍቱን መድኃኒት እንደሚኾን ያላቸውን እምነት ገልጸዋል። በሀገር ሽማግሌነት የሚያገለግሉት ዲያቆን ገበያው ኪሮስ እና አቶ ገበያው ደረበ እንደገለጹት ምክክር እና...

ጾም የሚያድሩ መሬቶችን አሟጦ በማረስ ምርታማነትን ማሳደግ ይገባል።

የሰሜን ጎጃም ዞን " ከተረጅነት ወደ ምርታማነት" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ አሥተዳደር በወንጀጣ ቀበሌ በወል መሬት ላይ የስንዴ ዘር መርሐግብር አከናውኗል። የባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ አሥተዳዳሪ ተመስገን ደግአረገ በዕለቱ 15 ሄክታር የሚደርስ...

ማን ያሸንፋል ብለን አንጠይቅ፤ 🇪🇹ኢትዮጵያን አሸናፊ እናድርግ!

ታሪክ በሌላኛው ምዕራፍ ራሱን ደግሟል። ኢትዮጵያውያን ከውጭ የመጣ ጠላትን ለማባረር፤ የሀገራቸውን ዳር ድንበር እና ሉዓላዊነታቸውን ለማስጠበቅ በአንድነት ተሰልፈው ነበር የዓድዋ ድልን የተጎናጽፉት። ያኔ ብሔር፣ ሃይማኖት ሳይሉ ነበር በአንድነት የተዋደቁት። ታዲያ ዛሬ ታሪክ ራሱን በሌላ ገጽታ...