የ8ኛ ክፍሉ ተማሪ ለአርሶ አደሮች ተስፋ የኾነ ፈጠራ ይዞ መጥቷል
በቡሬ ከተማ የስምንተኛ ክፍል ተማሪ የኾነው ፍጹም አማረ የኢትዮጵያ አርሶ አደሮች በየዕለቱ የሚገጥማቸውን የድካም፣ የጊዜ እና የሰብል ውድመት ችግር በቅርበት የታዘበ የድንቅ አዕምሮ ባለቤት ነው። እናም እጁን አጣጥፎ አልተቀመጠም። ለችግሩ ዘመናዊ እና ድንቅ...
የሕዳሴ ግድቡ ምዕራፍ የተዘጋባት ግብጽ በሌላኛው የሴራ መንገድ ተከስታለች።
የኢትዮጵያን ብርቱ የዲፕሎማሲ ክንድ መቋቋም አልቻለችም፤ ከንቱ እብሪቷ ምኞቷን ሊያሳካላት አልቻለም፤ የሃሰት መረጃዎቿም በዓለም አቀፍ ዘንድ ተቀባይነት አላገኙም፤ የሕዳሴ ግድቡ ርሃብ እና ድርቅ ያመጣል በማለት ያሳየችው የአዞ እንባም የዓለም አቀፍ ማኅበረሰቡን አላስገረመም፤ የኢትዮጵያ ስኬት፤...
ሀገራዊ ምክክሩ የኢትዮጵያን የነገ ዕድል የሚወስን የጋራ መላ ነው።
ኢትዮጵያ በታሪኳ ረጅም የሀገር መንግሥት ግንባታ ሂደት ያሳለፈች ቢኾንም ሂደቱ ሙሉ በሙሉ በሕዝቦች መካከል ባለው አጠቃላይ ስምምነት ላይ የተመሠረተ ባለመኾኑ አሥተዳደራዊ እና ፖለቲካዊ ጥያቄዎች ለዘመናት ሲንከባለሉ ቆይተዋል።
የሕገ መንግሥት አሳታፊነት፣ በክልሎች እና በብሔረሰቦች የሚነሱ የማንነት...
የጣናዋ እመቤት ባሕር ዳር ከተማ አዲስ ገጸ በረከት!
የውበት ሰገነቷ ባሕር ዳር ከተማ ዛሬም ካባዋን ደርባ በዓለም አደባባይ ትደምቅ ዘንድ የደጅ አዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሌላኛው ግርማዋ ኾኗል። ከተፈጥሮ ውበቷ እና ከታሪክ ሃብቷ ጋር ጸጋ ተደራርቦ የተሰጣት ከተማዋ...
በፋርጣ ወረዳ የአቅመ ደካማ አርሶ አደሮችን ሰብል በበጎ ፈቃድ የማረም እና የመንከባከብ ሥራ እየተከናወነ...
በደቡብ ጎንደር ዞን ፋርጣ ወረዳ በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የአቅመ ደካሞችን ሰብል የማረም እና የመንከባከብ ሥራ በተጠናከረ መልኩ እየተከናወነ ይገኛል።
በወዋ ማገራ ቀበሌ በተካሄደው በዚህ መርሐ ግብር በጎ ፈቃደኞች ድጋፍ በሚሹ አርሶ አደሮች ማሳዎች...








