የሀሳብ አውድማ እና የምክክር ሸማ፦ የሀሳብ ገበያ ከሚፈጥረው እውነት የሚፈነጥቀው ሀገራዊ ንጋት
የሰው ልጅ ማኅበራዊ ፍጡር ነው። ከሌሎች ፍጡራን የላቀ የሚያደርገው ግን የአመክንዮ፣ የምክንያታዊነት እና የሀሳብ ልውውጥ አቅሙ ነው።
ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ በሰሞኑ መግለጫቸው "በሀሳብ ላይ ከመመካከር እና ከመከራከር ባለፈ ሀሳብ ያቀረበን አካል ማሸማቀቅ በፍጹም አይፈቀድም"...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ያስተላለፉት መልእክት፦
ኢትዮጵያን ከወጣቶቿ ነጥሎ ማየት አይቻልም!
የሕዝባችን የእድሜ ስብጥር እንደሚያመላክተው ወጣቶች ከፍተኛውን ቁጥር መያዛቸው፣ ብልጽግናን ለማረጋገጥና ለማፅናትም ታላቅ እድል ነው።
የኢትዮጵያ ወጣት መልካም ዓላማን አንግቦ የሚንቀሳቀስ፣ የለውጥ ዋነኛ ሞተርና የሉዓላዊነታችን ጽኑ ማገር ነው! የኢትዮጵያ ወጣት የሀገሩን ታሪክ...
አፈር እና ውኃን ያስታረቀው የወጣት ጋሻው ተሞክሮ
ወጣት ጋሻው ተሻገር የ12ኛ ክፍል ትምህርቱን ሲያጠናቅቅ ትልቅ ሕልም ነበረው። ሆኖም በንግድ ዓለም የገጠመው ያልታሰበ ኪሳራ ተስፋ አስቆረጠው። የተሻለ ሕይወትን ፍለጋም የወላጆቹን ፍቅር እና የወጣበትን ቀዬ ተሰናብቶ የጎረቤት ሀገር ሱዳን አፈርን ረገጠ።
በስደት ሀገር ያሳለፈው...
የባሕር በር ጉዳይ ቅንጦት ወይስ ሕልውና?
ኢትዮጵያ በባሕር በር እጦት ምክንያት እጆቿን አሳስራ በመቀመጥ የሌሎች ሀገራትን መልካም ፈቃድ ብቻ እንድትጠብቅ ተደርጋለች። ለወደብ ኪራይ ረብጣ ገንዘብን እንድትከፍል፤ ዕድገቷ የቁልቁለት ጉዞ እንዲኾን፤ ወጣቶቿ በወደብ ዙሪያ የሥራ ዕድል እንዳይፈጠርላቸው በማድረግም የበይ ተመልካች እንድትኾን...
የታሪክ እስረኝነት እና የዘመን ማዕበል፦ ከእውነታው የተፋታ ያረጀ የፖለቲካ ግርዶሽ !
የፖለቲካ ፍልስፍና እንደ ተፈጥሮ ሕግ ሁሉ የዘመናትን ፍሰት እና የተለዋዋጭ ሁነቶችን ምት አዳምጦ ራስን ማደስን አጥብቆ የሚጠይቅ ሂደት ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) "ሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን ዛሬ ባለው ተጨባጭ ሁኔታ ሊሳካ በማይችል...








