እንኳን ለዒድ አል ፈጥር በዓል አደረሰን፣ አደረሳችሁ!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። እንኳን ለዒድ አል ፈጥር በዓል አደረሰን፣ አደረሳችሁ! በሕዝበ ሙስሊሙ ዘንድ ዒድ አል ፈጥር የበረከት በዓል ተደርጎ ይታመናል። ሮመዳንም የአላህ (ሱወ) ደግነት የሚገለጥበት፣ ውድ...

በዓሉን የተቸገሩ ወገኖችን በመርዳት ማክበር ይገባል።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ለ1ሺህ 447ኛው ዓመተ ሂጅራ የዒድ አልፈጥር በዓልን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ ኡስታዝ...

የዶክተር አምባቸው መኮንን ፋውንዴሽን ጾታ ተኮር ጥቃትን ለመከላከል እና ተጎጂዎችን መልሶ ለማቋቋም የሚያስችል አዲስ...

ደብረብርሃን፡ መጋቢት፡09/2018ዓ.ም (አሚኮ) የዶክተር አምባቸው መኮንን ፋውንዴሽን በደብረ ብርሃን ከተማ ጾታ ተኮር ጥቃትን ለመከላከል እና ተጎጂዎችን መልሶ ለማቋቋም የሚያስችል አዲስ ፕሮጀክት አስጀምሯል። ይህ ፕሮጀክት በተለይ በከተማዋ "ቻይና ካምፕ" ተብሎ በሚጠራው ጊዜያዊ መጠለያ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ትኩረት...

“የመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርም ከፍተኛ የኾነ የፖለቲካ ቁርጠኝነት እና አቅም የሚጠይቅ ነው” ርእሰ...

ባሕርዳር፡ መጋቢት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርም ፍኖተ ካርታ ትውውቅ እየተደረገ ነው። በመድረኩ የተገኙት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የሕዝቡ የአገልግሎት ፍላጎት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ በመምጣቱ ይህን ፍላጎት...

መሠረተ ልማቶች እንዲገነቡ ሰላምን ማጽናት ተገቢ ነው።

ባሕርዳር፡መጋቢት 09/2018ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ወሎ ዞን ከላስታ ወረዳ እና ከላሊበላ ከተማ አሥተዳደር ልዩ ልዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር "ለሰላም ዘብ እንቆማለን የልማት አርበኛ እንኾናለን" በሚል መሪ መልዕክት ተወያይተዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎች የሰላም...