የአማራ ክልል መንገድ ትራንፖርት እና ሎጀስቲክስ ቢሮ 13 ሚሊዮን በሚጠጋ በጀት የበጎ ፈቃድ ሥራዎችን...
አቶ ምትኩ ይትባረክ በባሕር ዳር ከተማ የግሽ ዓባይ ክፍለ ከተማ ነዋሪ ናቸው። የእግር አካል ጉዳተኛ እና ጡረተኛ የኾኑት እኒህ አባት ከልጆቻቸው መካከል ሦሥቱ በትምህርት ገበታ ላይ ይገኛሉ። አንደኛው የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ተማሪ ሲኾን ቀሪዎቹ...
በባሕር ዳር ከተማ ወጣቶችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ሥራዎች እየተሠሩ ነው።
በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ26ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ23ኛ ጊዜ የሚከበረው ዓለም አቀፍ የወጣቶች ቀን በባሕር ዳር ከተማ ተከብሯል።
በበዓሉ አከባበር ላይ የተገኙት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ኀላፊ ሰብለ ዘውዱ የወጣቶች...
ወልቃይት ጠገዴ የኢትዮጵያ ሳንባ ናት ፤ ተከዜ ደግሞ የደኅንነት እና የኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት ነው!
በቹቹ አለባቸው (ዶ.ር) የተጻፈው "የተከዜ ፖለቲካ" የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ በጎንደር ከተማ ተመርቋል። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ከፍተኛ የመንግሥት መሪዎች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና የከተማዋ ነዋሪዎች ተገኝተዋል።
በምረቃው ላይ የተገኙት የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው...
🏫 📚ኢዜአ በባሕር ዳር ከተማ የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መማሪያ ክፍሎች ግንባታ አስጀመረ።
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በ7 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር ወጭ ለሚያስገነባው የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመማሪያ ክፍሎች በከተማው በምሥራቅ ግዮን አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ አስጀምሯል።
የኢዜአ ምክትል...
በጋራ ቁርጠኝነት ትምህርት ቤቶችን መክፈት፣ መልሶ መገንባት እና ተስፋን መዝራት ያስፈልጋል።
በአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አሥተባባሪነት 23ኛው የአማራ ትምህርት ክልላዊ ልማት ትብብር ፎረም መንግሥታዊ እና መንግሥታዊ ካልኾኑ አጋር አካላት ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኀላፊ መኳንት አደመ ባለፉት ዓመታት በትምህርቱ ሥርዓት ላይ...








