የፍቅር እና የተስፋ መግለጫው ‘አሱሪቲ’

የአሱሪቲ በዓል ባሕላዊ እሴቱን ጠብቆ ለትውልድ እንዲተላለፍ እየተሠራ መኾኑን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ባሕል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት መምሪያ ገልጿል። የዘንድሮው የአሱሪቲ በዓል ከነሐሴ 20/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ጳጉሜን መጨረሻ ድረስ በልጃገረዶች እና በታዳጊ ወጣቶች ጥበባዊ ክዋኔዎች...

ዜጎች ችግሮችን በጋራ ሲፈቱ የአንድነት መንፈስ ይጠናከራል።

የ"መደመር" እሳቤ የትብብር፣ የመተማመን፣ የአንድነት እና የጋራ ኀላፊነት መርህን በማጠናከር የሀገር ግንባታን ለማፋጠን የሚያበረታታ ነው። መደመር ልዩነትን ወደ ጋራ ጥቅም የሚቀይር እሳቤ እንደኾነው ሁሉ የበጎ ፈቃድ አገልግሎትም ይህንን ፍልስፍና በተግባር ያንጸባርቃል። ዜጎች ዕውቀታቸውን፣ ጊዜያቸውን እና ጉልበታቸውን...

እየጨመረ የመጣው የክልሉ ሕዝቡ ድጋፍ

የአማራ ክልል ሚሊሻ ኮሚሽን ኮሚሽነር አስቻለ አላምሬ የሰላም አስከባሪ እና የሚሊሻ ኀይሉ የሕግ ማስከበር ሥራ እና ሕዝባዊ ድጋፉን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም ከዚህ ቀደም በክልሉ የነበረው ከፍተኛ የጸጥታ ችግር ሕዝቡን ለከፍተኛ ብሶት እና ምሬት ዳርጎት...

ጽንፈኝነትን ማከም የሚቻለው ሕዝባዊ መሠረት እንዳይኖረው በማድረግ ነው።

የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ የሰላም እና የልማት አጀንዳዎች ዙሪያ ከከተማ፣ ከክፍለ ከተማ እና ከቀበሌ መሪዎች ጋር ተመካክሯል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ሀገራችን በአሁኑ ወቅት በችግሮች እየተፈተነች፣ በሌላ በኩል ደግሞ...

የ “ነጭ ወርቅ” ሰብሎች ከ780 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ አስገኝተዋል።

የኢትዮጵያ የጥራጥሬ እና የቅባት እህሎች ላኪዎች ማኅበር በአኩሪ አተር እና በሰሊጥ ምርቶች በተሻሻለ የግብርና ምርታማነት ዙሪያ የጥናት ወርክሾፕ አካሂዷል። በወርክሾፑ የሰሊጥ እና የአኩሪ አተር ምርታማነትን ለማሳደግ እና በተሻሻለ መንገድ አምርቶ ለገበያ ለማቅረብ የሚያግዙ ጥናቶች ቀርበዋል። የኢትዮጵያ...