600 ቢሊዮን ብር ገቢ መሠብሠቡን የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ።

  አዲስ አበባ: ግንቦት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ባለፉት 10 ወራት 600 ቢሊዮን ብር ገቢ መሠብሠቡን አስታውቋል። የተሠበሠበው ገቢ ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ257 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር ብልጫ እንዳለው ተገልጿል። የኢትዮጵያ ጉምሩክ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ናይሮቢ ኬንያ ገቡ።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ናይሮቢ ኬንያ ገብተዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በአፍሪካ ፎርዋርድ ጉባኤ ላይ ለመታደም ዛሬ ጠዋት ናይሮቢ ኬንያ...

“አዲስ አበባ ለሕጻናት የምትመች ከተማ እየኾነች ነው” ከንቲባ አዳነች አቤቤ

  አዲስ አበባ: ግንቦት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ ዓለም አቀፍ የቀደማይ ልጅነት ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ተጀምሯል። በኮንፈረንሱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከተማዋ ይህንን ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ ለማዘጋጀት ዕድል በማግኘቷ አመሥግነዋል። አዲስ...

“ኢትዮጵያ ለቀዳማዊ ልጅነት ልዩ ትኩረት ትሰጣለች” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

  አዲስ አበባ: ግንቦት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ ዓለም አቀፍ የቀደማይ ልጅነት ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ተጀምሯል። በኮንፈረንሱ ላይ የተገኙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ኢትዮጵያ ለቀዳማዊ ልጅነት ልዩ ትኩረት ትሰጣለች ብለዋል። በዚህም የራሱን አዋጅ በመቅረጽ በትምህርት ፓሊሲ...

“ልጆች ላይ መሥራት በነገ ሀገር ላይ መሥራት ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

  ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ዓለም አቀፍ የቀዳማይ ልጅነት ጉባኤን አስጀምረዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የቀዳማይ ልጅነት ልማት አበባ እና አዝመራው፣ ከዛሬ ተሻግሮ በትውልዶች የሚሰበሰብ የሀገር...