ኢትዮጵያ በሙዚየሞቿ ታሪኳን እየገለጠች ነው።

  አዲስ አበባ: ግንቦት 09/2018 (አሚኮ)የዓለም የሙዚየም ቀንን በማስመልከት የተለያዩ የቅርስ ባለሙያዎች በአዲስ አበባ የሚገኙ ሙዚየሞችን ጎብኝተዋል። የኢትዮጵያ የቅርስ ባለሥልጣን ሠራተኞች እና ባለሙያዎች፣ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሠራተኞች እንዲሁም የተለያዩ ተቋማት የቅርስ ባለሙያዎች የእዮቤልዩ ቤተመንግሥት፣ የኢትዮጵያ ሠራዊት...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ የልማት ሥራዎችን ለመጎብኘት ድሬዳዋ ገቡ።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባጋሩት መልእክት "የኢትዮጵያ መልክ፤ የፍቅር ርዕስ፣ የሥልጣኔ እና የዘመናዊነት ተምሳሌት ወደሆነችው ድሬዳዋ ገብተናል" ብለዋል። የምድር ባቡር ፈርጥ፣ የንግድና የኢንዱስትሪ ማዕከል በሆነችው ድሬዳዋ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ላደረጉላቸው...

“የከተማ ነዋሪዎችን የኑሮ ዘይቤ ለመቀየር እና የምርት ባሕልን ለማሳደግ የሌማት ትሩፋት ትልቅ አስተዋጽዖ አለው”...

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሐረር ከተማ እየተከናወኑ ያሉትን የማር፣ የወተትና የዶሮ እርባታ የሌማት ትሩፋት ሥራዎችን ተዘዋውረን ጎብኝተዋል። በከተማው በኢኒሼቲቩ በግለሰብና በመንግሥት ደረጃ ሼዶችን በመገንባት የማር፣ የወተት፣ የእንቁላልና የአሳ መንደሮችን የማቋቋም...

የፓኪስታን የሀገር ውስጥ ሚኒስትር ሞህሲን ናቂቭ ቀውሱን ለማርገብ ቴህራን ገብተዋል።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጉብኝታቸው ዓላማ በኢራን እና አሜሪካ መካከል የተቋረጠውን የሰላም ንግግር ማስቀጠል ነው። እንዲሁም ከሆርሙዝ የባሕር መስመር መዘጋት ጋር የተያያዘውን ቀውስ ማርገብ ይፈልጋሉ። የኢራን አይአርኤንኤ (IRNA) እና መህር (Mehr) የዜና ወኪሎች...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በጎዴ የሚገነባውን የአፈር ማዳበሪያ ፋብሪካ ጎበኙ።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ናይጀሪያዊው ባለሃብት አሊኮ ዳንጎቴ በሶማሌ ክልል ጎዴ የሚገነባውን ማዳበሪያ ፋብሪካ ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት ባለፈው ዓመት ነሐሴ ከዳንጎቴ ግሩፕ ጋር...