የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በአል በጎንደር ከተማ እየተከበረ ነው።
ጎንደር: ግንቦት 19/2018 ዓ .ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ 1 ሺህ 447ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ ) በዓል በድምቀት በመከበር ላይ ነው።
በክብረ በዓሉ ላይ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣ የእስልምና ሃይማኖት አባቶች እና የሃይማኖቱ ተከታዮች ታድመዋል።
ዘጋቢ፦ ተስፋዬ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የነጌሌ ቦረና ገዳ አውሮፕላን ማረፊያን መረቁ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኢትዮጵያ አየር መንገድ 24ኛ የሀገር ውስጥ መዳረሻ የሆነውን እና አዲሱን የነገሌ ቦረና ገዳ አውሮፕላን ማረፊያን በይፋ መርቀዋል። እንደ ቦይንግ 737 ማክስ ያሉ ዘመናዊ...
የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሀረር ከተማ እየተከበረ ነው።
ባሕር ዳር፡ በሀረሪ ክልል 1ሺሕ 447ኛው የዒድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በሀረር ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች በድምቀት እየተከበረ ነው።
በክልሉ በገጠርና ከተማ ወረዳዎች የሚገኙ የሃይማኖቱ ተከታዮች ከማለዳው ጀምሮ በሀረር በሚገኘው ኢማም አሕመድ ስታድየም በመሰባሰብ...
“ከግንቦት 20/2018 ዓ.ም ጀምሮ የጥሞና ጊዜ ነው” ምርጫ ቦርድ
አዲስ አበባ፡ ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በመጪው ሰኞ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም ይካሄዳል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የቅድመ-ምርጫ ሥራዎች እና የድምፅ መስጫ ቀንን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላተወርቅ ኃይሉ ለጠቅላላ ምርጫው የሚያስፈልገው የቅድመ...
እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል አድሐ በዓል አደረሰን፣ አደረሳችሁ!
ስለዒድ አል-አድሐ “ዐረፋ” በዓል ስናስብ ሦስት ነገሮች ቀድመው ይታወሱናል። መስዕዋትነት፣ መታዘዝ እና መተጋገዝ። አባት ልጁን ለመስዕዋት ያቀረበበት፤ ልጅ የአባቱን ትዕዛዝ የፈጸመበት፤ ሙስሊሞች የመተጋገዝን እሴት ለዓለም የገለጡበት በዓል ስለሆነ “ዐረፋ” በሕዝበ-ሙስሊሙ ዘንድ ትልቅ ትርጉም አለው።
እስማኤል...








