“ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እድገት ካስመዘግቡ ሀገራት ቀዳሚ መኾን ችላለች” አቶ አሕመድ ሽዴ
አዲስ አበባ: ሰኔ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት 25ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ ተገኝተው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ያቀረበውን 2 ነጥብ 3 ትሪሊዮን ብር ለ 2019 ዓ.ም...
“የክልል ተቋማትም ወደ ዲጂታል አሠራር መግባት አለባቸው” በለጠ ሞላ (ዶ.ር)
አዲስ አበባ: ሰኔ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ.ር) በዲጂታላይዜሽን የትግበራ ሂደቶች ላይ በርካታ አበረታች ውጤቶች መመዝገባቸውን ገልጸው ሀገሪቱ በ2030 የምታልመውን የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ለማሳካት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከተለያዩ ተቋማት...
መከላከያ ሠራዊት አስተማማኝ መረጋጋት እንዲሰፍን ግንባር ቀደም ሚና ተጫውቷል።
ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ባስተላለፈው ወቅታዊ መልእክት የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሀገርን ዳር ድንበር ከመጠበቅ እና የውስጥ ሰላምን ከማስከበር ባለፈ በምሥራቅ አፍሪካ አስተማማኝ መረጋጋት እንዲሰፍን ግንባር ቀደም ሚና...
“የምትገነቡት ነገ የሚጀምረው ዛሬ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የ5 ሚሊዮን ኮደሮች ምዕራፍ ከታቀደለት ጊዜ በፊት መሳካቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል። ለዚህም ለመላው ኢትዮጵያውያን የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጽ ባሰፈሩት መልዕክት፣...
“እንደ ሀገር ነፃ እና ገለልተኛ የምክክር ሂደትን ማስተባበር የሚያስችል አቅም ተፈጥሯል” ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ
አዲስ አበባ: ሰኔ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "በአጀንዳ ልየታ ዝግጅት የፓርቲዎች ሚና" በሚል መሪ መልዕክት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከተለያዩ ክልሎች ከተውጣጡ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ሀገር አቀፍ የአጀንዳ ልየታ መርሐግብርን በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው።
በመድረኩ የተገኙት...








