
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የሁለት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ያደረጉትን የደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ሳልቫ ኬር ማያርዲትን ወደሀገራቸው ተመልሰዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ሽኝት አድርገውላቸዋል።
የፕሬዝደንቱ የኢትዮጵያ ቆይታ በሁለትዮሽ የጋራ አጀንዳዎች ላይ ውይይት የተካሄደበት እና በተለያዩ ዘርፎች ስምምነት የተደረሰበት ፍሬያማ ቆይታ ነበር እንደነበራቸው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ገልጸዋል።
የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ
https://linktr.ee/Amharamediacorporations
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
