ጥራቱን የጠበቀ እና ያልተቆራረጠ የመድኃኒት አቅርቦትን በማሳደግ የጤናው ዘርፍ እንዲጠናከር እየተሠራ ነው።

  አዲስ አበባ: ሚያዝያ 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ለጽኑ የመድኃኒት አቅርቦት ሰንሰለት ዓለም አቀፍ ስልታዊ አጋርነትን ማጠናከር" በሚል መሪ መልዕክት አምስተኛው ዓለም አቀፍ የሕክምና ግብዓት አቅራቢዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የኅብረተሰቡን ደኅንነት...

በሀረሪ ክልል በገጠር ኮሪደር ልማት ሁለተኛው ዙር ሞዴል የአርሶ አደሮች መንደር ግንባታ ተጀመረ።

  ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀረሪ ክልል በገጠር ኮሪደር ልማት ሁለተኛው ዙር ሞዴል የአርሶ አደሮች መንገደር ግንባታ ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ በተገኙበት ተጀምሯል። ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ሞዴል የአርሶ አደሮች የመኖሪያ መንደር ግንባታ ባስጀመሩበት...

ኢትዮጵያ ዛሬ የቆመችበት ጽኑ መሠረት ነገን በልበ ሙሉነት እንድንቀበል የሚያስችል ብሩህ የታሪክ ምዕራፍ ነው።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ሽግግር በቁጥር ከሚገለጽ የኢኮኖሚ ዕድገት ፍላጎት በላይ ሀገራዊ ሉዓላዊነትን በዘላቂነት የሚያረጋግጥ ወሳኝ ምሶሶ መኾኑን የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል። የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ባወጣው መግለጫ መንግሥት የማኑፋክቸሪንግ ዘርፉን 'የሉዓላዊነት...

የሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖ አዲስ አበባ ገቡ።

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሞዛምቢክ ፕሬዝዳንት ዳንኤል ፍራንሲስኮ ቻፖ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዝዳንቱ አዲስ አበባ ሲገቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የታዳሽ ኃይል ልማታችን የስበት ማዕከል ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የልማት ሥራዎችምን ለመጎብኘት ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ገብተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከሀገር ወዳዱ እና የምዕራቡ ጀግና ሼህ ሆጀሌ ምድር፣ አፈሩ...